ኢየሱስ ጌታ ነው

የእግዚአብሔር ፀጋ ጉለት ምልክት

ብዙ አገልጋዮች ባለ ፀጋ ነን በማለት እራሳቸውን በስንፍናቸው ይኮተኩታሉ ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ፀጋ የላቸውም ከራሳቸው ፍላጎት የመነጨ ግብዝነት እንጅ

ስጋዊ ነውር አልባ አለባበስ እንዳለ ሁሉ
የእግዚአብሔር ፀጋ መንፋሳዊ ነውር አልባ
የቅድስና ሙላት የሞላበት ነው እግዚአብሔር
የሚከብርበት ቅዱሳን የማይሰናከሉበት


ለምሳሌ በስጋ ሂወት ሰው እራቁቱን ካላበደ በቀር ህፍረተ ሰውነቱን አጋልጦ እንደ ማይሄድ ሁሉ እንዲው የእግዚአብሔር ፀጋም የምን ጊዜም ባለ ሙሉ ክብር ነው በስጋ ሂወት ሰው ሙሉ ሱት ለብሶ ለእግሩ ጫማ ቢጎለው የሱቱ ውበት ይጎላል እንዲው ሱትና ጫማ ኖሮት ሸሚዝ ቢጎለው እንዲው የሰውየውን አለባበስ ኳሊቲ ያጎላል እንዲው ሁሉን አሟልቶ የውስጥ ጥቃቅን ብልቶቹን መሸፈኛ ባይለብስ ለለዋሹ ምቾት ይጎለዋል

እንዲው የእግዚአብሔር ፀጋ የላቸውም ሰዎች በቤተክርስቲያን ውስጥ እንዲው የጎደሉ ናቸው ለአገልግሎት ተጠርተናል ብለው ሊያገለግሉት በፈለጉት መምን ፊት የሻኛና የዳዊት የምላስ ሰንበርና ጨጓራ የአገጭና የለቦጭ ልዩነት ተራዎችን በቪአይፒ ደረጃ የሚለዩት
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 ያ አቤን

በእግዚአብሔር መልክ ለተፈጠረ
በክርስቶስ ስቃይ በመስቀል ላይ
በጣር የተወለደን ሰው ምን አለሽ / አለህ ተራ የሚመድቡት ማን አለህ / አለሽ ሳይሆን / እንደ ሸቀጥ ምን አለው / አላት የሚሉት

የክርስቶስ ኢየሱስን የቤዛነት ዋጋ የአብን መልክ ምን አለህ አለሽ አሮጌው አዳማዊ ማንነት ተራ የሚመድቡት እኚህ ናቸው የእግዚአብሔር ፀጋ የሌላቸው ከፀጋው ሙላት ኳሊቲ የጎደሉ ምናምንቴ የስጋ ፍላጎታቸውን ትል እከክ የሚያኩ እከካም ሰዎች ናቸው የእግዚአብሔርን ስም የክርስቶስን ዋጋ ያጎደፉት 😁😄😄😄😄😄😄❤

2 months ago | [YT] | 0