Mekdse Tube መቅደስ ቲዩብ


ሰላም ሰላም ውድና የተከበራቹህ የመቅደስ ስጠኝ ውድ ቤተሰቦች
ስሜ መቅደስ ሰጠኝ እባላለው ወዳቹህና ፈቅዳቹህ ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ ሀሳብ ምክርን በመስጠት ከጎኔ ለቆማቹህ በሙሉ ፈጣሪ ያክብርልኝ ቁም ነገር አዘል ሀሳብ አስተያየታቹህ አይለየኝ ከልቤ
እወጃቹሀለው አከብራቹሀለው
ቤተሰብ ይሁኑ።
Hi every one Thanks for caming in Meakdse Tube. please if you volentary subscribe like and share. Please give your comment and Sujeshion.Thanks for Watching.
🙏🙏🙏


Mekdse Tube መቅደስ ቲዩብ

ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን — በአብይ ሐይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን—አጋዝዕ ለአዳም
ሰላም—እምይዜሰ
ኮነ—ፍሰሐ ወሰላም

አዳምን እና የሰውን ልጆች ከግዞት ከባርነት ነፃ ያወጣው መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው።ሞታችንን ሞቶ ሃጢያታችንን የደመሰሰ አምላክ ክብር ይግባው።እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ❤️🥰🌹

1 year ago | [YT] | 6

Mekdse Tube መቅደስ ቲዩብ

የሚጠብቀን አይተኛም

1 year ago | [YT] | 0

Mekdse Tube መቅደስ ቲዩብ

እርሱ ግን ከሁሉ በላይ ነው

1 year ago | [YT] | 0

Mekdse Tube መቅደስ ቲዩብ

እንኳን በሰላም ገባሽ ሰንዬ

1 year ago | [YT] | 1

Mekdse Tube መቅደስ ቲዩብ


             💭 እውነተኛ ጾም

"ከምግብና ከመጠጥ ያልተቆጠበ ሰው ለክርስቶስ ሕይወቱን መስጠት እንደሚከብደው ግልጽ ነው። ድፍረት ያላት ነፍስ ቀጣይነት ባለው መንፈሳዊ ልምምድ ራስን መግዛት ለሥጋ ፈቃድ የሚያስፈልገውን ምግብና መጠጥ በመተው የሥጋ ፈቃድን ድል መንሳትንና የሥጋ ፈቃድ ለነፍስ ፈቃድ ማስገዛት ይቻላታል። ይህች ነፍስ የሚመጣባትን ከባድ ነገር ሁሉ እስራትም ቢሆን ግርፋትም ቢሆን መቋቋም ይቻላታል።

በእግዚአብሔርና በተጋድሎ የፀኑ ሰዎች ሥጋቸውን እስከሞት ድረስ አሳልፈው በመስጠት ሰማዕትነትን መቀበል ይቻላቸዋል። በአካላዊ ስሜት ብቻ ሳይሆን ከመጾም በሚገኘው መንፈሳዊ ጥቅም ሰማዕታት ጾምን የስልጠና ትምህርት ቤት አድርገውታል። የጾም ቀናት የሚጠቅሙን ለመንፈሳዊ ጥንካሬ፣ በኃጢአታችን እንድንፀፀት እና ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ ብቻ ሳይሆን ለዘለዓለም ከእግዚአብሔር ጋር ለመኖር ያለንን ፍቅር ለመግለጽም ይጠቅሙናል።

ሰማዕታት የጾምን ፣ የጸሎትን እና የብሕትውናን ሕይወት የኖሩ ናቸው። ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው "የሚገዙም ምንም እንደሌላቸው በዚህችም ዓለም የሚጠቅሙ በሙሉ እንደማይጠቀሙበት ይሁኑ የዚህች ዓለም መልክ አላፊ ነው"1ኛ ቆሮ 7፥34፡፡ እውነተኛ ጾም አንድን ሰው ራሱን እንዴት መቆጣጠር እንዳለበት ያሰለጥነዋል። ቀሪ ሕይወቱን እንዴት መኖር እንዳለበት እንዲያውቅ ያደርገዋል። ራስን መቆጣጠር ለቅድስና ሕይወት መሠረት ነው። ጾም ቅጣት ሳይሆን ደስታ ነው።"

             የሕይወት መዓዛ መጽሐፍ
                አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ


የሣምንቱ መልእክት

<ሰንበት 'ቅድስት'ን አስቀድሰን እንቀደስባት!>

1 year ago | [YT] | 5