መካነ ጥበብ - Mekane Tibeb
📖 ሥዕለ ሥሉስ ቅዱስን በተመለከ አንዳንድ ሰዎች "መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም" ዮሐ 1:18 የሚለውን በማንሳት እግዚአብሔርን ማን አይቶት ሥላሴን ሳላችሁ የሚሉ አሉ (ምንም እንኳ እግዚአብሔር ለሰወች የተገለጠበት ጊዜ ቢኖርም)።✍️ በአጠቃላይ ቅዱሳት ሥዕላትን በተመለከተና የኢትዮጵያውያን አሳሳልን በተመለከተ ከዚህ በፊት አስተማሪ የሆኑ ስራወችን የሰራልን መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ወልደ ኃይሌ በዚህ ቪዲዮ ደግሞ ሥዕለ ሥሉስ ቅዱስን በተመለከ ከበቂ ማብራሪያ ጋር አቅርቦልናል።📖✍️ ማየት ከመጀመራችን በፊት ማስታወሻ ብንይዝ እንጠቀምበታለን።https://youtu.be/qC_UgojfoQA?si=vag-0...
7 months ago | [YT] | 3
መካነ ጥበብ - Mekane Tibeb
📖 ሥዕለ ሥሉስ ቅዱስን በተመለከ አንዳንድ ሰዎች "መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም" ዮሐ 1:18 የሚለውን በማንሳት እግዚአብሔርን ማን አይቶት ሥላሴን ሳላችሁ የሚሉ አሉ (ምንም እንኳ እግዚአብሔር ለሰወች የተገለጠበት ጊዜ ቢኖርም)።
✍️ በአጠቃላይ ቅዱሳት ሥዕላትን በተመለከተና የኢትዮጵያውያን አሳሳልን በተመለከተ ከዚህ በፊት አስተማሪ የሆኑ ስራወችን የሰራልን መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ወልደ ኃይሌ በዚህ ቪዲዮ ደግሞ ሥዕለ ሥሉስ ቅዱስን በተመለከ ከበቂ ማብራሪያ ጋር አቅርቦልናል።
📖✍️ ማየት ከመጀመራችን በፊት ማስታወሻ ብንይዝ እንጠቀምበታለን።
https://youtu.be/qC_UgojfoQA?si=vag-0...
7 months ago | [YT] | 3