በጣም ትልቅ ሰው አንደበተ ርቱ አባት ነበሩ ፣ በጣም የምንወዳቸው ፣ የምናከብራቸው አባት ( የበቁ) ሰውን በሰውነቱ የሚያከብሩ ፤ እግዚአብሔር ነብሶትን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን🕊🕊💐💐 ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣችሁ
1 week ago | 12
የፈጣሪ ያለህ በጣም ደግ ሩህሩህ አባት ክፉ የማይወጣቸው የአባትነት ልክ ነበሩ ይህች አለም እንድህ ናት በጣም አዝኛለሁ ብቻ ነፍሳቸው በሠላም ያሣርፍልን
1 week ago | 20
ድንቅ አባታችን የእውነት ተምሳሌት ነበሩ እግዚአብሔር አምላክ (አላህ) ነፍሳቸውን ይማርልን የስጋ እረፍት አገኙ አረፉ በሰው ልጆች ሕይወት ስቃይ እንቅልፍ አጥተው የኖሩ ውድ አባታችን ደግሜ እላለሁ ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏
1 week ago | 2
ነብስ ይማር ተቀዳሚ ሐጂ ሙፍቲ እድሪስ ታላቅ አባት ! ለኢትዮጵያውያን በሙሉ አባት ነበሩ ፡ ሰው ይቀድማል ሰው ሁኑ እያሉ ኢትዮጵያውያንን ከእርስበርስ ጥፋት ሲታደጉ የኖሩ ታላቅ አባት ናቸው ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢
2 days ago (edited) | 1
ያሳዝናል በእውነት ታሪክ ባዓል እምነት ምግባር ሀይማኖት የሚያዉቁ ዳሀ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ማንነት ጠፋ ብለዉ የሚናገሩ የፍቅር ሰዎችን እያጣን ነው ወዮዮ በእውነት ለእኛ እናልቅስ ወይ ሳሉ ጠጋ ብለን አልተማርን በቃ እንዲሁ ይሔዳሉ 😭😭አባታችን ነፍስዎትን ይማር
1 week ago | 1
ውይ የኔ አባት በጣም ምርጥ አባታችን ነበሩ ለሁላችንም በጣም ነበር የምወዳቸው ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፋቸው
1 week ago | 1
Ashruka አሽሩካ
አባታችን የፍቅር ሰው ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ማረፋቸውን ሰምተናል:: ነብሳቸውን በገነት ያሳርፍልን 😢
1 week ago | [YT] | 1,558