ዓባይ ዜና - Abbay News

#ማሳሰቢያ
እነሆ ዓባይ ቴሌቪዥን የምሽት ዜና ላይ ሰዓት ለውጥ ሊያደርግ መሆኑን ቀድመን ልናሳውቃችሁ ወደናል፡፡

ላለፉት ዓመታት ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ ወደ እናንተ ሲደርስ የነበረው አውድ ዜና ከዕለተ ሰኞ ህዳር 9/2017 ጀምሮ ወደ ምሽቱ አንድ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ እንደሚዛወር ለውድ ተመልካቾቻችን ቀድመን እንገልጻለን፡፡

በመሆኑም ውድ ተመልካቾቻችን ከሰኞ ህዳር 9/2017 ጀምረው ከምሽቱ አንድ ሰዓት ተኩል ጀምሮ የሚቀርበውን የመደበኛ ዜና እንዲሁም የቢዝነስና ስፖርት መረጃዎች የተካተቱበትን አውደ ዜና ሰዓቱን ጠብቀው እንዲከታተሉ እንጋብዛለን፡፡


ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'


#news #awdezena #ዓውደዜና #timechange #announcement #AbbayTv #Ethiopia

1 year ago | [YT] | 154