ቅዱስ ሐሳብ | Kidus Hasab
27 _____ “ሊቃነ መላእክት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት፤ ኃጢያትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት፤ በመኳንንት በሚፈርደው በርሱ ፈረዱበት ______ ፡፡ _____ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅhttps://youtu.be/jldRr2qDsBw👈👈👈በሐዋርያት ሥራና በመልእክታት ላይ ቅዱስና ጻድቅ፣ የሕያዋንና የሙታን ፈራጅ፣ ጌታ፣ መድኀኒት፣ የእግዚአብሔር ኀይልና የእግዚአብሔር ጥበብ፣ በግዐ ፋሲካ፣ ኋለኛው አዳም፣ የቤተ ክርስቲያን ራስ፣ ሕያው አምላክ፣ በኲር፣ ታላቅ ሊቀ ካህናት፣ የእምነታችን ራስና ፈጻሚ፣ የነፍስ እረኛና ጠባቂ፣ የእረኞች አለቃ፣ የሕይወት ቃል፣ የአብ ልጅ፣ የእግዚአብሔር አንድ ልጅ የተባልኽ መድኃኔ ዓለም ሆይ እወድኻለኹ::
1 week ago | [YT] | 1,246
ቅዱስ ሐሳብ | Kidus Hasab
27 _____ “ሊቃነ መላእክት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት፤ ኃጢያትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት፤ በመኳንንት በሚፈርደው በርሱ ፈረዱበት ______ ፡፡
_____ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
https://youtu.be/jldRr2qDsBw👈👈👈
በሐዋርያት ሥራና በመልእክታት ላይ ቅዱስና ጻድቅ፣ የሕያዋንና የሙታን ፈራጅ፣ ጌታ፣ መድኀኒት፣ የእግዚአብሔር ኀይልና የእግዚአብሔር ጥበብ፣ በግዐ ፋሲካ፣ ኋለኛው አዳም፣ የቤተ ክርስቲያን ራስ፣ ሕያው አምላክ፣ በኲር፣ ታላቅ ሊቀ ካህናት፣ የእምነታችን ራስና ፈጻሚ፣ የነፍስ እረኛና ጠባቂ፣ የእረኞች አለቃ፣ የሕይወት ቃል፣ የአብ ልጅ፣ የእግዚአብሔር አንድ ልጅ የተባልኽ መድኃኔ ዓለም ሆይ እወድኻለኹ::
1 week ago | [YT] | 1,246