ቅድስት ቲዩብ
ነሐሴ 21/2017 #እናታችን_ቅድስት_ማርያም በወርቅ ልብስ ተጎናፅፋና ተሸፋፍና ንግስቲቱ #በቀኝህ_ትቆማለች መዝ.44፥9👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በእናታችን ስም ለምናመሰግንበት #ለወላዲተ_አምላክ_ማርያም ወርሐዊ ለእረፍት መታሠቢያ በዐል እንኳን አደረሰን የእናታችን ማርያም ትንሣኤና እርገት በረከት ለሁላችንም ይድረሰን አሜን 👉እናታችን #ማርያም ከመሬት ወደ ሰማይ ላረገዉ ስጋሽ ሠላምታ ይገባል የምድር ስፋት በሠሌዳ መልክ ቢዘጋጅ እያደር አዲስና እንግዳ የሚሆን ምስጋናሽን ፍጡር ፅፎት ሊጨርሰዉ አይችልምና ምስጋና ይገባሻል 👉በሁሉ እንደበት መመስገን የተገባሽ ስለሆነ በሰማይ ካሉ #መላእክት በምድር ከሚኖሩ ደቂቀ አዳም ሁል ጊዜ ምስጋና ይቀርብልሻልና ሠላምታ ይገባሻል 👉 #እግዚአብሔር በብሩህ ደመና ተጭኖ መጥቶ በማኅፀንሽ ያደረ እመቤታችን ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ 👉በቅዱሳን ነቢያት በቅዱሳን መላእክት አድሮ የሚኖር ካንች ተወልዶ የተገለፀልን #እመቤታችን_ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ። 👉ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ የምንሰግድለት ቃል የሚባል እግዚአብሔር ባንች ባሕርይ ካንች ይወለድ ዘንድ የወደደሽ #እመቤታችን_ማርያም ደስ ይበልሽ 👉ከወለድሽው በኋላ ማኅተመ ድንግልናሽ እንዳይለወጥ አድርጎ የጠበቀሽን #አማኑኤልን የወለድሽው እመቤታችን ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ 👉ማኅተመ ድንግልናሽ ሳይለወጥ #ንጉሥ_ክርስቶስን የወለድሽ #እመቤታችን_ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል 👉ልዩ መድኃኒታችንን በመውለድሽ እናትና አገልጋይ ተብለሻልና #እግዚአብሔር ባሕርይሽን ባሕርይ አድርጎ ባለሟልነትን አግኝተሻልና #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ ሰላምታ ይገባሻል 👉እኛ ከምንወደው እሱም ከሚወደን #ልጅሽ ኃጢአታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ለምኝልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️👉ነሐሴ 21/2017 ዓ/ም
3 months ago | [YT] | 57
ቅድስት ቲዩብ
ነሐሴ 21/2017 #እናታችን_ቅድስት_ማርያም
በወርቅ ልብስ ተጎናፅፋና ተሸፋፍና ንግስቲቱ
#በቀኝህ_ትቆማለች መዝ.44፥9
👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በእናታችን ስም ለምናመሰግንበት #ለወላዲተ_አምላክ_ማርያም ወርሐዊ ለእረፍት መታሠቢያ በዐል እንኳን አደረሰን የእናታችን ማርያም ትንሣኤና እርገት በረከት ለሁላችንም ይድረሰን አሜን
👉እናታችን #ማርያም ከመሬት ወደ ሰማይ ላረገዉ ስጋሽ ሠላምታ ይገባል የምድር ስፋት በሠሌዳ መልክ ቢዘጋጅ እያደር አዲስና እንግዳ የሚሆን ምስጋናሽን ፍጡር ፅፎት ሊጨርሰዉ አይችልምና ምስጋና ይገባሻል
👉በሁሉ እንደበት መመስገን የተገባሽ ስለሆነ በሰማይ ካሉ #መላእክት በምድር ከሚኖሩ ደቂቀ አዳም ሁል ጊዜ ምስጋና ይቀርብልሻልና ሠላምታ ይገባሻል
👉 #እግዚአብሔር በብሩህ ደመና ተጭኖ መጥቶ በማኅፀንሽ ያደረ እመቤታችን ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ
👉በቅዱሳን ነቢያት በቅዱሳን መላእክት አድሮ የሚኖር ካንች ተወልዶ የተገለፀልን #እመቤታችን_ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ።
👉ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ የምንሰግድለት ቃል የሚባል እግዚአብሔር ባንች ባሕርይ ካንች ይወለድ ዘንድ የወደደሽ #እመቤታችን_ማርያም ደስ ይበልሽ
👉ከወለድሽው በኋላ ማኅተመ ድንግልናሽ እንዳይለወጥ አድርጎ የጠበቀሽን #አማኑኤልን የወለድሽው እመቤታችን ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ
👉ማኅተመ ድንግልናሽ ሳይለወጥ #ንጉሥ_ክርስቶስን የወለድሽ #እመቤታችን_ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል
👉ልዩ መድኃኒታችንን በመውለድሽ እናትና አገልጋይ ተብለሻልና #እግዚአብሔር ባሕርይሽን ባሕርይ አድርጎ ባለሟልነትን አግኝተሻልና #እመቤቴ_ማርያም_ሆይ ሰላምታ ይገባሻል
👉እኛ ከምንወደው እሱም ከሚወደን #ልጅሽ ኃጢአታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ለምኝልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️
👉ነሐሴ 21/2017 ዓ/ም
3 months ago | [YT] | 57