መካነ ጥበብ - Mekane Tibeb
መከራም ቢያጸኑበት አልተቀየማቸውም፤ ዕውነትን ለሚፈርድ ቸርነትን መለሰ እንጂ፤ በመቸንከሩም የሞት ችንካርን አጠፋልን። ሔዋን በእግሮቿ ወደ ዕፀ በለስ ስለ ተመላለሰች እጆቹንና እግሮቹን በመቸንከር ከፍሏልና። በእጆቿም የበለስን ፍሬ ስለቆረጠች ፈንታ በእውነት የእግዚአብሔር ቃል በሥጋው ከመስቀል እንጨት ጋራ ተቸነከረ።የሐሙስ ድርሳነ ማኅየዊ
8 months ago | [YT] | 5
መካነ ጥበብ - Mekane Tibeb
መከራም ቢያጸኑበት አልተቀየማቸውም፤ ዕውነትን ለሚፈርድ ቸርነትን መለሰ እንጂ፤ በመቸንከሩም የሞት ችንካርን አጠፋልን። ሔዋን በእግሮቿ ወደ ዕፀ በለስ ስለ ተመላለሰች እጆቹንና እግሮቹን በመቸንከር ከፍሏልና። በእጆቿም የበለስን ፍሬ ስለቆረጠች ፈንታ በእውነት የእግዚአብሔር ቃል በሥጋው ከመስቀል እንጨት ጋራ ተቸነከረ።
የሐሙስ ድርሳነ ማኅየዊ
8 months ago | [YT] | 5