Abrhm Official

ህመም አለው !

*ስፖርት ስትጀምር እስትራፖ አለው፣

*ስራ ስትጀምር ከጓደኞች መለየት አለው፣

*ማንበብ ስትጀምር መሰልቸት አለው፣

ለውጥ ህመም አለው ግን ለውጥ ይገነባሃል ትኮርበታለህ!

እርካታ አለው!

*ፊልም ማየት እርካታ አለው!

*ቻት ማድረግ እርካታ አለው!

*ጨዋታ እርካታ አለው!

*ሱስ እርካታ አለው!

ነገር ግን ይገድሉሃል ትፀፀትበታለህ!

ምርጫው ያንተ ነው!!

1 year ago | [YT] | 7