Ashrukaዬ ጀግናዬ በጣም ያምራል መለያችን ውበታችን አርማችን ባንዲራችን ክብራችን የግላችን ኢትዮጵያዊነታችንን መገለጫችን ከአለም በፊት ከፍ ያረግነው በኛ ጊዜም ከፍ እናረገዋለን አይቀርም
1 month ago | 2
እኔ ከጊዜ ጋር የሚጣበቅ ሰው ሳይሆን ከእውነት ጋር የሚጣበቅ ሰው ደስ ይለኛል እናም አከብርሃለው ለዝች ለአጭር እድሜ የህዝብን በደል ሰምተው እዳልሰማ ከጨፍጭልፊ መንግስት ጓን የሚሰለፉ ነውረኞችን ስለምትቃወም አከብርሃለው
1 month ago | 1
Ashruka አሽሩካ
ቀለሙን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ 💚💛❤️ ቤተሰብ ፕሮፋይል ተቀይሯል 🙏🏽
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🕊️
@ashruka_media @ashruka
1 month ago | [YT] | 2,524