ኢስላሚክ ቻናል Eslamic chanal

የዙልሂጃ ፆም
ዙልሂጃ በሂጅራ አቆጣጠር የአመቱ 12ኛ ወር ሲሆን የሀጅ ስነስረአት የሚፈፀምበትም ወር
ከወሩ ደሞ አስርቱ ቀናት የኢባዳ ቀኖች ናቸዉ
አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ በነዚህ አስር ቀናት ምሏል
📗[وَالْفَجْرِ وَلَيَالٍ عَشْرٍ]                                          
  በጎህ እምላለሁ፡፡በዐሥር ሌሊቶችም፡፡ ሱራ89:1-2
በተጨማሪ ረሱል ﷺ እነዚህን ቀናት በፆም እና በኢባዳ ነበር የሚያሳልፏቸዉ
📗عن بعض أزواج النبي ﷺ قالت:  كان رسول الله صلى الله عليه وسلم يصوم تسع ذي الحجة ويوم عاشوراء وثلاثة أيام من كل شهر أول اثنين من الشهر وخميسين  رواه الإمام أحمد

4 months ago | [YT] | 7



@palacedibba2525

❤❤❤❤❤

4 months ago | 1