ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA

"ገብረ መንፈስ ቅዱስ" ማለት:- የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ "ባሪያ" ማለት ነው።

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐገራቸው ንሂሳ ግብጽ ነው፡፡

አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ ይባላሉ፡፡



ጻድቁ አባታችን መጋቢት 29 ተፀንሰው ታኀሣስ 29 ተወለዱ፡፡ አባታችን በተወለዱ ጊዜ ከእናታቸው እቅፍ በመውረድ ከጨለማ ወደ ብርሀን ያወጣኸኝ አምላክ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል በ ማለት ሦስት ጊዜ ሰግደው አመስግነዋል። ብዙ አናብርትና አናብስት የተገዙላቸው ታላቅ ፃድቅ ናቸው።

ኢትዮጵያን ማርልኝ ብለው ለመቶ ዓመት ያህል እግዚአብሔርን ለምነዋል። እግዚአብሔር ቃልኪዳን ሰጥቷቸዋል።

ጻድቁ አባታችን ከብዙ ተጋድሎ በኋላ በ562 ዓመታቸው መጋቢት 5 ቀን በክብር አርፈዋል።


የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀሎትና ቡራኬ ለሀገራችን ሰላም ይሁን🙏

ስቡሀሚዲያ
ለበለጠ መረጃ በእነዚህ የሶሻል ሚዲያ
አማራጮች ታገኙናላችሁ።
youtube - youtube.com/@endaleabayen...
tiktock- tiktok.com/@sibuhamedia
telegram - t.me/hailemariam32

1 month ago | [YT] | 126