እስኪ ሙስሊሞች ደምሩኝ አበረታቱኝ ስደት አድክሞኛል በአላህ ፕሮፋይሌን እየተጫናችሁ😢
1 week ago | 9
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ለዚህ በቃሽ አላህ ይጠብቅሽ ወደፊትም ያረቢ አላህ በህመም ለሚሰቃዩ ሁሉ መዳኒቱን ያቅርብላቸው
5 days ago | 0
Masha’Allah TabrkAllah I suggested this brother to be on your show. Alhamdulilah. JazakAllahu Khayran ❤🎉
1 week ago | 0
Minber TV
በምርኩዝ 31ኛ መድረክ ላይ በነበረው የግጥም ውድድር 1ኛ በመውጣት የዑምራ ሽልማቱን ወስዷል።
''ከእኔ ምን አለው እስክል ድረስ ጌታዬ አይተወኝም!'' የሚለው የዛሬው መንገደኛዬ አዩብ እስልምናን ስለተዋወቀበት የህይወት መንገዱ ፣ ስለ ጎዳና ህይወቱ እና ስለሌሎችም የህይወት መንገዱ ተጨዋውተናል።
ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
1 week ago | [YT] | 857