Hope Music Ethiopia
🔥ተለቀቀ OUT NOW🔥👉👉. https://www.youtube.com/watch?v=rmPL_...ለረጅም ጊዜ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "ባንቺ አይደል እንዴ" የተሰኘው የእስጢፋኖስ ቶማስ ምርጥ ሙዚቃ በሆፕ ኢንተርቴይንመንት ዩቲዩብ ቻናል በኩል ወደናንተ ቀርቧል።ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን ዘና ይበሉ ይወዱታል🙏❤️"ሁሌ አይመችሽም"፣ "አባብዬ"፣ "እኔን ብሎ አኩራፊ" የተሠኙ ውብ ዜማዎችን ሲያሰማን የቆየው ወጣት እና ተወዳጁ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅኖ ፈጣሪና ድምፃዊው እስጢፋኖስ ቶማስ አሁንም በአይነቱ ልዩ የሆነ እና በከፍተኛ ጥራት የተሠራ ለአዲሱ አመት አዲስ ነገር ይዞልን መጥቷል_ "ባንቺ አይደል እንዴ" የተሠኘ ውብ ዜማ በአዲስ አመት ዋዜማ በተወዳጁ ሆፕ ኢንተርቴይንመንት በኩል ወደ ሙዚቃ አፍቃሪያን ደርሷል ተጋበዙልን!!!ባንቺ አይደል እንዴ_እስጢፋኖስ ቶማስ!!Just dropped amazing brand new music video by Estifanos Tomas Featuring Richo called "Banchi Aydel Ende" @hopemusicethiopia Don't Miss out. Check the link above. It's Fireee 🔥🔥🔥ሆፕ የምርጥ ሙዚቃዎች ደሴት ነው! 💪የሁላችሁ ምርጫ የሆነው ሆፕ ኢንተርቴይመንት የምትወዷቸውን እና የምትዝናኑባቸውን የሙዚቃ ቪዲዮዎች ዘውትር ወደ እናንተ ያደርሳል!Hope is the island of the best music! 💪Hope Entertainment, your top choice, will continue to bring you the music videos you love and enjoy!
3 weeks ago | [YT] | 1,506
Hope Music Ethiopia
🔥ተለቀቀ OUT NOW🔥
👉👉. https://www.youtube.com/watch?v=rmPL_...
ለረጅም ጊዜ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "ባንቺ አይደል እንዴ" የተሰኘው የእስጢፋኖስ ቶማስ ምርጥ ሙዚቃ በሆፕ ኢንተርቴይንመንት ዩቲዩብ ቻናል በኩል ወደናንተ ቀርቧል።ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን ዘና ይበሉ ይወዱታል🙏❤️
"ሁሌ አይመችሽም"፣ "አባብዬ"፣ "እኔን ብሎ አኩራፊ" የተሠኙ ውብ ዜማዎችን ሲያሰማን የቆየው ወጣት እና ተወዳጁ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅኖ ፈጣሪና ድምፃዊው እስጢፋኖስ ቶማስ አሁንም በአይነቱ ልዩ የሆነ እና በከፍተኛ ጥራት የተሠራ ለአዲሱ አመት አዲስ ነገር ይዞልን መጥቷል_ "ባንቺ አይደል እንዴ" የተሠኘ ውብ ዜማ በአዲስ አመት ዋዜማ በተወዳጁ ሆፕ ኢንተርቴይንመንት በኩል ወደ ሙዚቃ አፍቃሪያን ደርሷል ተጋበዙልን!!!
ባንቺ አይደል እንዴ_እስጢፋኖስ ቶማስ!!
Just dropped amazing brand new music video by Estifanos Tomas Featuring Richo called "Banchi Aydel Ende" @hopemusicethiopia Don't Miss out. Check the link above. It's Fireee 🔥🔥🔥
ሆፕ የምርጥ ሙዚቃዎች ደሴት ነው! 💪
የሁላችሁ ምርጫ የሆነው ሆፕ ኢንተርቴይመንት የምትወዷቸውን እና የምትዝናኑባቸውን የሙዚቃ ቪዲዮዎች ዘውትር ወደ እናንተ ያደርሳል!
Hope is the island of the best music! 💪
Hope Entertainment, your top choice, will continue to bring you the music videos you love and enjoy!
3 weeks ago | [YT] | 1,506