AL Faruq Tube

አሰላም አለይኩም ውድ የመካና መዲና ናፋቂዎች

እንኳን ደስ ያላችሁ። አል ፋሩቅ ትራቭል ኤጀንት እና ዳና ትራቭል ኤጀንት በጋራ የሚያዘጋጁት ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ቀኑ ተቆረጠ።

እነሆ ቀጣዩ በአይነቱ ልዩ የሆነው ፓኬጃችን ከነሀሴ 22 እስከ ጳጉሜ 03 መሆኑን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።

በጉዞዎ ዑምራ ብቻ አያደርጉም በልዩ የኡስታዞች ድጋፍ በተከበሩት የመካ እና የመዲና ከተሞች ዘርፈ ብዙ ዒባዳዎችን እያደረጉ ታሪካዊ ቦታዎችን እያዩና በአስጎብኚዎች የማይጠገብ ታሪካቸውን እየሰሙ ራስዎን ከ1400 አመታት በፊት በነበረው ዓለም ውስጥ ያገኙታል።

ለዚህ የመንፈስ እርካታ ደግሞ እኛ የጉዞ ጣጣውን ጨርሰን በተመጣጣኝ ዋጋ ከምኞተዎ ጋር እናገናኘዎታለንና ፈጥነው ይመዝገቡ።

ባለፉት ዙሮች የተጓዙ ደንበኞቻችን ምስክሮች ናቸው። ለናንተ ለተጓዦች ምቾት ሲባል የምንጓዘው ውስን ቁጥር ያላቸውን ተጓዦች ብቻ ይዘን በመሆኑ ጊዜ ሳያጠፋ ይመዝገቡ።

ያስታውሱ ከነሀሴ 22 እስከ ጳጉሜ 03 ያሉትን 12 ቀናት 5ቱን በመዲና 6ቱን በመካ ከኛጋ እንደሚያሳልፉ ቀጠሮ ይያዙ

የ5ተኛ ዙር ፓኬጅ ላይ የተካተተው !
👉የኡምራ ቪዛ
👉ማረፊያ ሆቴል
👉ታሪካዊ ቦታዎች ዚያራ
👉 ቦርሳ
👉የበረራ ትኬት
👉ትራንስፖርት
👉የዳዐዋ ፓሮግራሞች
ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ በ

+251 95 656 8256 \ +251 95 656 4856
+251954920000 / +251954930000

ይደውሉ

በአል ፋሩቅ እና ዳና ትራቭል ኤጀንቶች በጋራ የተዘጋጀ

3 months ago | [YT] | 146