Liza Desale was raped and killed in Dessie Wollo, Amhara region of Ethiopia. Liza was a college student expected to graduate in this year. She was young with a dream of opening a health care center with her sister.
In recent years the brutality women continue to face in Ethiopia is unimaginable.
Justice for Liza ‼️
Please demand and raise your voice to end the suffering of women in Ethiopia. Demand Human right.
Ashruka አሽሩካ
ፍትህ ለሊዛ
Justice for Liza ‼️
.....*****.....
ፍጹም አያድርገውና እህትህ ብትሆንስ ? እህትሽ ብትሆንስ ? ልጅህ ብትሆንስ ? ልጅሽ ብትሆንስ ? ዝም እንል ነበር ? ‼️
.....*****.....
ሊዛ ደሳለ በደሴ (አማራ ክልል ወሎ) ተደፍራ በግፍ ተገድላለች። ሊዛ የኮሌጅ ተማሪና በዚህ አመት ተመራቂ ነበረች። ከእህቷ ጋር የጤና ማዕከል የመክፈት ህልም ያላት ወጣት ነበረች። መምህር አባቷ ከሚያገኙት 8000 ብር የወር ደሞዝ ግማሹን እየሰጡ ቤተሰብ ሁሉ ነገ ተስፋ ትሆነናለች ብለው እያስተማሯት ነበር በአጭር አስቀሯት:: የሊዛ ገዳይ ማንነቱ ያልታወቀና ይፋ ያልወጣ ሲሆን ጉዳዩ በምርመራ ላይ መሆኑ ተነግሯል::
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ ሴቶች እየደረሰባቸው ያለው ጭካኔ የማይታሰብ ነው። ይህ የሊዛ ታሪክ ብቻ ሳይሆን ፍትህ ያጡ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሴቶች እጣ ሆኗል::
ፍትህ ለሊዛ ‼️
እባካችሁ በኢትዮጵያ የሴቶች ስቃይ እንዲያበቃ እንጠይቅ ድምፃችንን እናሰማ። ሰብአዊ መብት እንዲከበር እንጩህ ::
Liza Desale was raped and killed in Dessie Wollo, Amhara region of Ethiopia. Liza was a college student expected to graduate in this year. She was young with a dream of opening a health care center with her sister.
In recent years the brutality women continue to face in Ethiopia is unimaginable.
Justice for Liza ‼️
Please demand and raise your voice to end the suffering of women in Ethiopia. Demand Human right.
@ashruka_media @ashruka
1 week ago | [YT] | 364