Zemen Media /ዘመን ሚዲያ
የአርሲው ጥቃት ሰለባ የሆነው ሕፃን ታምራት አውግቸው የቀኝ እግሩ ተቆረጠ።በወላይታ ሶዶ ከተማ በሚገኘው ክርስቲያን ሆስፒታል ሲታከም የሰነበተው የአራት ዓመቱ ሕፃን ታምራት አውግቸው፥ ዛሬ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ቀትር ላይ በጥይት የተደበደበው እና የተመረዘው እግሩ ተቆርጧል። የሆስፒታሉ ሐኪሞች እግሩ ሳይቆረጥ አሰፊላጊውን ሕክምና አድርገው ለማዳን ጥረት ቢያደርጉም፥ አልተሳካም። ሕመሙ ለሕይወቱ አስጊ እየሆነ በመምጣቱ የተነሳ እግሩን ለመቁረጥ እንደወሰኑም ለማወቅ ተችሏል። እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ይላክለት።Tadesse Worku
1 month ago | [YT] | 1
Zemen Media /ዘመን ሚዲያ
የአርሲው ጥቃት ሰለባ የሆነው ሕፃን ታምራት አውግቸው የቀኝ እግሩ ተቆረጠ።
በወላይታ ሶዶ ከተማ በሚገኘው ክርስቲያን ሆስፒታል ሲታከም የሰነበተው የአራት ዓመቱ ሕፃን ታምራት አውግቸው፥ ዛሬ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ቀትር ላይ በጥይት የተደበደበው እና የተመረዘው እግሩ ተቆርጧል።
የሆስፒታሉ ሐኪሞች እግሩ ሳይቆረጥ አሰፊላጊውን ሕክምና አድርገው ለማዳን ጥረት ቢያደርጉም፥ አልተሳካም። ሕመሙ ለሕይወቱ አስጊ እየሆነ በመምጣቱ የተነሳ እግሩን ለመቁረጥ እንደወሰኑም ለማወቅ ተችሏል።
እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ይላክለት።
Tadesse Worku
1 month ago | [YT] | 1