የደማስቆ ምርኾኛ የክርስቶስ ባርያ Tube

ለቸር መድኃኒት ዓለም እንኳን በስላም አድርጋችሁ አደርሰን አሜን (፫) 🙏አምላኬ ሆይ ብዙ ነገሮች ሳስባቸው ያስፈሩኛል፣ ብዙ ነገሮች ሳያቸው ያሳዝኑኛል፡፡ አንተን ሳስብ፣ ቀራንዮን ስመለከት ብቻ እበረታለሁ፡፡ እባክህ ጌታ ሆይ አንተን በማሰብ ዓለምን እንድረሳ፣ ፍቅርህን በማየት ደስታዬ እንዲበዛ አድርገኝ፡፡ የመጽናናት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ተስፋህን ፍቅርህን ረድኤትህን ይደግፈኝ፡፡አሜን (፫)🙏።

3 months ago | [YT] | 13