Nahom Records Inc

#እኔና_አያቴ 🎥
ተወዳጅ ተዋንያን የተሳተፋበት አዲስ ተከታታይ ሲትኮም በ #nahom_multimedia

ከዘጠናዎቹ ጀምሮ የኢትዮዺያ የፊልምና የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ የሰራው አንጋፋው #Nahom_Records ከአመታት ቆይታ ቡሀላ በድጋሚ ወደ ፊልም ስራ ተመልሶ ተወዳጅና ጥሩ ይዘት ያላቸው ፊልሞች ተከታታይ ሲትኮም ከሌሎች የ ዩቲዩብ ፕሮግራሞች ጋር ለህዝብ ለማድረስ ዝግጅታችንን አጠናቀን በ #Nahom_Multimedia የዩቲዩብ ቻናል መጥተናል

ሊንኩን ተጭነው ሰብስክራይብ በማድረግ የ #Nahom_Multimedia ቤተሰብ ይሁኑ👇👇

youtube.com/@nahommultimedia?si=8LDdDQAuvylsiCjW

1 week ago | [YT] | 368