Ashruka አሽሩካ
ነፍሰ ጡር 😭 በድሮን ጥቃት ተገደለች ‼️Drone attack in Amhara region of Ethiopia killed civilians including a pregnant on delivery. ጥቃቱን BBC እንዲህ ዘግቦታል:: በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ቅዳሜ መስከረም 17/2018 ዓ.ም. ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ነፍሰ ጡር እናትን ጨምሮ የአራት "ሰላማዊ ሰዎች" ሕይወት ሲያልፍ 10 በላይ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች እና የሕክምና ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።ጥቃቱ ከዞኑ እና ከወረዳው ዋና ከተማ ወልዲያ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሳንቃ በተባለች የክላስተር ከተማ በሚገኝ ጤና ጣቢያ ላይ ከቀኑ 06፡00 አካባቢ መፈፀሙን አራት የዓይን እማኞች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል።የጤና ጣቢያው አንድ ባለሙያ መሣሪያው በዋናነት ፊት ለፊት በሆነው እና ታካሚዎች ተኝተው በሚታከሙበት "5 ቁጥር" በተባለው ክፍል ላይ ማረፉን ተናግረዋል።ከጥቃቱ እንደተረፉ የተናገሩት የጤና ጣቢያው ባልደረባ ጥቃቱ የደረሰበትን ቅፅበት ሲገልፁ "ምንም ራሴን አላውቅም፤ መሬት ተሰንጥቆ የዋጠን ነው የመሰለን። ከጎኔ የነበሩት ሲወድቁ እኔን እግዚአብሔር ነው የከለለኝ" ሲሉ እማኝነታቸውን ሰጥተዋል።Stop Done attack in Ethiopia ‼️Stop killing Civilians ‼️.....*****.....The Pictures are aI generated for demonstration purposes. Thanks @ashruka_media @ashruka
3 weeks ago | [YT] | 871
Ashruka አሽሩካ
ነፍሰ ጡር 😭 በድሮን ጥቃት ተገደለች ‼️
Drone attack in Amhara region of Ethiopia killed civilians including a pregnant on delivery.
ጥቃቱን BBC እንዲህ ዘግቦታል::
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ቅዳሜ መስከረም 17/2018 ዓ.ም. ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ነፍሰ ጡር እናትን ጨምሮ የአራት "ሰላማዊ ሰዎች" ሕይወት ሲያልፍ 10 በላይ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች እና የሕክምና ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
ጥቃቱ ከዞኑ እና ከወረዳው ዋና ከተማ ወልዲያ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሳንቃ በተባለች የክላስተር ከተማ በሚገኝ ጤና ጣቢያ ላይ ከቀኑ 06፡00 አካባቢ መፈፀሙን አራት የዓይን እማኞች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የጤና ጣቢያው አንድ ባለሙያ መሣሪያው በዋናነት ፊት ለፊት በሆነው እና ታካሚዎች ተኝተው በሚታከሙበት "5 ቁጥር" በተባለው ክፍል ላይ ማረፉን ተናግረዋል።
ከጥቃቱ እንደተረፉ የተናገሩት የጤና ጣቢያው ባልደረባ ጥቃቱ የደረሰበትን ቅፅበት ሲገልፁ "ምንም ራሴን አላውቅም፤ መሬት ተሰንጥቆ የዋጠን ነው የመሰለን። ከጎኔ የነበሩት ሲወድቁ እኔን እግዚአብሔር ነው የከለለኝ" ሲሉ እማኝነታቸውን ሰጥተዋል።
Stop Done attack in Ethiopia ‼️
Stop killing Civilians ‼️
.....*****.....
The Pictures are aI generated for demonstration purposes. Thanks
@ashruka_media @ashruka
3 weeks ago | [YT] | 871