Ashruka አሽሩካ

ውድ ኢትዮጵያውያን በላብ በወዛችን ለሰራነው ታላቁ ግድባችን መጠናቀቅ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🏽


ዳግም የንጹሀንን ደም መፍሰስ ገድበን ከእርስበርስ ጦርነት ተላቀን አምባገነኖችን ተገላግለን ደስታችን የእጥፍ ድርብ ያድርግልን ::

ህዳሴ ግድባችን ዳግማዊ አድዋ ታላቅ ድላችን ነው

💚💛❤️✊
‪@ashruka_media‬ ‪@ashruka‬

1 month ago | [YT] | 2,231



@hirutkebedetsegaye687

አሜን የሁላችን አባት እንጂነር ሰመኘወ በቀለ፣መቸም አንረሳህም።

1 month ago | 17

@ahiahi2854

አሜን ጀጎና የጀጎና ልጅ❤❤❤❤ስሙ ከመቃብር በላይ ከፍ ይበል ለዘላለም💪💪

1 month ago | 10

@abayneshhassen976

ደምህን ይበቀልልህ ኣምላክ

1 month ago | 16

@marthatirunhe7858

ኢንጅነር ስመኘው ነብስህ በሰላም ትረፍ ይሀው ልፋትህ ፍሬ አፈርቶል ለዘለዓለም አንረሳህም 💚💛❤💐💐💐💐

1 month ago | 9

@hanaethiopia1059

ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ሁሌም በልባችን ውስጥ ትታወሳለህ::🙏🏽🙏

1 month ago | 6

@ሐገሬሰላምሽይብዛ

ህዳሴው ሲወሳ ኢንጂነር ስመኘው አይረሳ፣

1 month ago | 13

@meserethabte2661

ሁሌም በልባችን ነህ አንተን የገደሉ ምን አለ ዉስጣችዉ ዛሬ ???????? የሞተዉ በቁሙ ሁሌም ስራህን ሲመለከት ነፍሱ ክፍ ስራዉ ያስጨንቀዋል አንተ ግ ሁሌም ስምህ ከስራኸዉ ጋር ይጠራል ነፍስህን በገነት ያኑረዉ 🙏🏾 ገዳይህ ሲጨነቅ የ

1 month ago | 7

@marthatirunhe7858

አሜን እንኳን ደሰአለን!!6💚💛❤ኢትዮጵያ ሀገሬ እንኳን ደስ አለሽ ለዘላለም ኑሪልን 💚💛❤

1 month ago | 5

@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ

አባ እኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

1 month ago | 5

@dagnachewyyigiletu9873

አንተየአኢትዮዸያኖች ባለውለታ መቸውንም አንረሳህም❤❤

1 month ago | 2

@Tashi12-q7v

አሜን አሜን አሜን

1 month ago | 6

@FitfutLeg7577

አሜን የጀመረውንና ሳይጨርሰው በህይወት የተቀጨውን ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ነፍስ ይማር መለስንም ጭምር እናመሰግናቸዋለን 🙏🙏 ክብርና ምስጋናን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሁም ህይወታቸውን ለሰውለት የሐገራችን ብርቅዬ ልጆች ይሁንልኝ አሜን 🙏

1 month ago | 2

@Ambassel

ይህንን የመሰለ የሃገር ምሰሶ ገድሎ አብይ አህመድ የአዞ እንባ ሲያፈስ ሳይ ለኢትዮጵያ አዘንኩላት:: ብልፅግና በተባሉ የቀን ጅቦች እየተበላች ነው::

1 month ago | 3

@TigistTeklehaymanotGebreselass

እውነት የበርሃው ጀግና ወንድማችን እግዛብሄር ነፍሱን በአፅደ ገነት ያኑርልኝ ለቤተሰቦቹ መልካም በአል ሰም ከመቃብር በላይ ይውላል ጀግና አባት አላቹ

1 month ago | 1

@nunubelete8142

እውነት ነው ለኛ ለኢትዮጵያውያን የምን ጊዜም ጀግናችን ነህ እንወድሃለን 🙏😥😥 😥🙏 "ሥም ከመቃብር በላይ ይውላል" 🌻🌻🌻 ✌️💕💚

1 month ago (edited) | 0

@emaema3890

💔 💔 💔ነፍሰ,

1 month ago | 0

@bizuneshTefera-x2j

የኢንጂነር ስመኘው ሞት እስካሁን ድረስ እንቆቅልሽ የሆነበኝ አይይ ምነው ለልጆቹ እና ለዛ ለሞተው ደካማ አባቱ ትተውት በነበር እህህህህህህ!!!!!!!የማይጠፋ እሳት ኢንጂነርየ በሉህ እነዚ የቀን ጂቦች

1 month ago | 6

@Bizuayehu-l2w

እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ላብህን ያፈሰስክበት ሂወትህን ያጣህበ የአባይ ግድብህ አልቆ ተመርቋል ... እንኳን ደስ ያለህ ...😢

1 month ago | 2

@IloveTigray

His death still makes me sad to this day . That was not that he deserved. But one day I hope justice will be served for what happened to him and even the dam will be named after him.

1 month ago | 4

@zurbatimes8953

Abichu 💪 💪

1 month ago | 2