ቅዱስ ሐሳብ | Kidus Hasab
30 _ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ #ዮሐንስ 👇https://youtu.be/56rwfottIwwጌታውን ያጠመቀና ሰባኪ፣ መንገድ ጠራጊ፣ ካህን፥ ድንግል፥ ሰማዕት፣ ነብይና አገልጋይ፣ ምስጉን፥ ቅዱስና ንፁህ፣ ተገፍቶ የተገደለ ለኾነ ለቅዱስ ዮሐንስ ሰላምታ ይገባል። ።ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በተአምኖ ቅዱሳን ላይ።
4 days ago | [YT] | 889
ቅዱስ ሐሳብ | Kidus Hasab
30 _ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ #ዮሐንስ 👇
https://youtu.be/56rwfottIww
ጌታውን ያጠመቀና ሰባኪ፣ መንገድ ጠራጊ፣ ካህን፥ ድንግል፥ ሰማዕት፣ ነብይና አገልጋይ፣ ምስጉን፥ ቅዱስና ንፁህ፣ ተገፍቶ የተገደለ ለኾነ ለቅዱስ ዮሐንስ ሰላምታ ይገባል። ።
ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በተአምኖ ቅዱሳን ላይ።
4 days ago | [YT] | 889