Hope Music Ethiopia

🔥🔥ባንቺ አይደል እንዴ🔥🔥
         ረቡዕ ማታ (ነገ ማታ)

ረጅም ጊዜ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "ባንቺ አይደል እንዴ" ሙዚቃ በሆፕ ኢንተርቴይንመንት ሊለቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል!!
"ሁሌ አይመችሽም"፣ "አባብዬ"፣ "እኔን ብሎ አኩራፊ" የተሠኙ ውብ ዜማዎችን ሲያሰማን የቆየው ወጣት እና ተወዳጁ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅኖ ፈጣሪና ድምፃዊው እስጢፋኖስ ቶማስ አሁንም በአይነቱ ልዩ የሆነ እና በከፍተኛ ጥራት የተሠራ ለአዲሱ አመት አዲስ ነገር ይዞልን መጥቷል_ "ባንቺ አይደል እንዴ" የተሠኘ ውብ ዜማ በአዲስ አመት ዋዜማ በተወዳጁ ሆፕ ኢንተርቴይንመንት በኩል ወደ ሙዚቃ አፍቃሪያን ይደርሳል ተጋበዙልን!!!
ባንቺ አይደል እንዴ_እስጢፋኖስ ቶማስ!!

ሆፕ የምርጥ ሙዚቃዎች ደሴት ነው! 💪
የሁላችሁ ምርጫ የሆነው ሆፕ ኢንተርቴይመንት የምትወዷቸውን እና የምትዝናኑባቸውን የሙዚቃ ቪዲዮዎች ዘውትር ወደ እናንተ ያደርሳል!

Hope is the island of the best music! 💪
Hope Entertainment, your top choice, will continue to bring you the music videos you love and enjoy!

3 weeks ago | [YT] | 632