በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሔር ያከበሩና እግዚአብሔር አክብሮአቸው ለዘላለም ያጫቸው ልጆቹ እኛም ዛሬ የምንማርበት መፅሐፍ ቅዱስ የአለም ካርታ ፕላን ነው ለእኛ በልጁ በኢየሱስ በኩል ለምንድን የቅድስና ፅድቅ ጉዞ ሲሆን ወደ ዘላለም ሂወት መድረሻ መንገት እንደ ልባቸው ምኞት አጣመው ለሚተረጉሙ ግን የአለም ግን ካፊያ አልባ የእልቂት የፖለቲካ ካንሰር እከክ ነው ሳኢቤ ኢን ማሃላ ኢባ ናኢቤን ሳኢባ አሊን ኢሳን 🗽☺ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስማቸው በዘላለም ሂወት መዝገብ የሰፈረላቸው ሰዎች ከእግዚአብሔር ጋር ጥብቅ የህግ መታዘዝ ፍቅር ያላቸው እራሳቸውን ስለ እግዚአብሔር ፍቅር የካዱ ሰዎች ናቸው ለእግዚአብሔር ህግ ለልጁ ለኢየሱስ ፍፁም ፍቅር ስጋቸውን አለም የካዱ ወርቅ በእሳት እንደ ሚፈተን እንዲው ስጋቸው በፍርደኛዋ አለም አመፅ ትዕቢት እስኪተላ እንከ ሚሰዋ እራሳቸው ለእግዚአብሔር ህግ ፍቅር ለክርስቶስ ውድ ቤዛነት የሰጡ ናቸው ለምሳሌ የራዕይ ቋንቋን እግዚአብሔር ከአብርሃም ጀመረ ቤተሰብህን ዘመዶችህን ትተህ እኔ ወደ ማሳይህ ምድር ውጣ አለው አብርሃምም እግዚአብሔር አምኖ ወደ ማያውቅበት ምድር ወጣ በወጣበት ምድር እግዚአብሔር በሃብት ባረከው ግን የሆድ ፍሬ የለውም ነበር እናም እግዚአብሔር ወደ አብርሃም እየቀረበ ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ኮዋክብት አበዛለው ይለው ነበር ፣ ይህ ታሪክ ሳይሆን ለእኛ ሂወት መልመጃ መማሪያ እውነት እንጅ በተወለድንበት ኖረን አርጅተን በከንቱ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ከእንስሳ በተሻለ መልኩ የፈጠረን በራሱ ምሳሌ የቀረፀን አንድ ቦታ ላይ ብቻ ጉዑዝ እንዳንሆን ተንቀሳቃሽ እንድንሆን ወደ ተዘጋጀልን ወደ እግዚአብሔር መንግስት በልጁ በኢየሱስ በኩል ጥሪያችን አክብረን ወደ ዘላለም ባርኮታችን እንድንገባ ነው ከአብርሃም ሂወት ጥሪን የማክበር ልምድ መቅሰም አለብን ዛሬም ብዙሃኑ በአለም ጭቅቅት ጨለማ በሰይጣን ጣኦት ከንቱ ሱስ ጣጣ የታሰረ ነው እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ በኩል መልካም ወደ መንግስቱ የመግባትን እድል ጥሪን ሲጠራን ልጁን በማቃለልና በአለም ጭቅቅት ጣኦት ሱስ በመያዝ በጨለማ ይገኛ
3 months ago | 0
ኢየሱስ ጌታ ነው
ባ ራዕዩ ህልመኛ
3 months ago | [YT] | 0