Yidnekahew Melis mella
. ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ። ባለሟልነትን አግኝተሻልና ደስ ይበልሽ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ደስ ይበልሽ። ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለን እናደንቃለን። እንደ መልአኩ ገብርኤልም ምስጋና እናቀርብልሻለን የባሕርያችን መዳን ከማኅፀንሽ ፍሬ ተገኝቷልና። ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔርም አቀረበን፡፡ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
1 week ago | [YT] | 80
@fredoseMeskrme
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቅድስት ሆይ ለምኝልን 🤲
6 days ago | 0
@EdenTesfaye-qx3xz
ቅድስት ሆይ ለምኝልን
1 week ago (edited) | 0
Yidnekahew Melis mella
. ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ። ባለሟልነትን አግኝተሻልና ደስ ይበልሽ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ደስ ይበልሽ። ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለን እናደንቃለን። እንደ መልአኩ ገብርኤልም ምስጋና እናቀርብልሻለን የባሕርያችን መዳን ከማኅፀንሽ ፍሬ ተገኝቷልና። ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔርም አቀረበን፡፡
ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
1 week ago | [YT] | 80