የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች መንክር ሚዲያ Menker Mediaን SUBSCRIBE አድርጋችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን ። መንክር ሚዲያ Menker Media በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና፣ትውፊት እና ስርአት መሰረት ስብከቶችን፣ዝማሬዎችን፣ወቅታዊ መልእክቶችን ፣ዘገባዎችን እና እርዳታ እሚፈልጉ የገጠር ቤተክርስቲያን የማስተባበር ስራ የሚሰራ እና እየሰራ ያለ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው።
የአባቶች ጸሎት ቢያግዘን፣የእናንተ የተመልካች ድጋፍ ተጨምሮበት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተመራጭ የቤተክርስቲያን ሚዲያ (ልሳን) ለመሆን እንጥራለን።
እናንተም መንፈሳዊ እገዛችሁን ታደርጉልን ዘንድ እንጠይቃለን።
መንክር ሚዲያ Menker Media ታማኝ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ድምፅ ነው። Subscribe and share ያድርጉ::
መንክር ሚዲያ-Menker Media
ከድሬ የተሰማው
21 hours ago | [YT] | 0
View 0 replies
መንክር ሚዲያ-Menker Media
https://youtu.be/L62AGIvKFv0?si=aQdu6...
2 days ago | [YT] | 7
View 0 replies
መንክር ሚዲያ-Menker Media
እልልልልል
3 days ago | [YT] | 3
View 0 replies
መንክር ሚዲያ-Menker Media
የዝማሬ ማዕበል በሚሊንየም አዳራሽ
3 days ago | [YT] | 9
View 0 replies
መንክር ሚዲያ-Menker Media
ቀጥታ ስርጭት ከሚልኒየም አዳራሽ የራማ ኪዳነምህረት ገዳም
1 week ago | [YT] | 20
View 0 replies
መንክር ሚዲያ-Menker Media
ታህሣስ 3 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በ3 ዓመቷ ወደ ቤተ መቅደስ የገባቺበት ቀን ነው ። እንኳን አደረሳችሁ።
1 week ago | [YT] | 706
View 3 replies
መንክር ሚዲያ-Menker Media
በውስጥ ይፅፉልናል
1 week ago | [YT] | 7
View 0 replies
መንክር ሚዲያ-Menker Media
እኛ እንገኛለን
እናንተ እንዳትቀሩ
==========
ድምጽ ከራማ ተሰማ! በሚል መሪ ቃል ታላቅ መንፈሳዊ ጉባዔ በሚሌኒየም አዳራሽ ሊካኼድ ነው!
ወንጌል ይሰበካል። ምህላና ጸሎት ይደረጋል። ሕብረ ዝማሬ ይቀርባል።
ከወዲኹ ቀጠሮዎን ያስተካክሉ
ታኅሣሥ 5 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ሚሊኒየም አዳራሽ እንደ ማዕበል በተዋሕዶ ልጆች ይጥለቀለቃል። ከእርስዎ የሚጠበቀው ትኬቱን በመግዛት
ቀድመው ወንበር መያዝ ብቻ ነው።
የራማ ኪዳነምሕረት አንድነት ገዳም ከዛሬ 1300 ዓመታት በፊት የተመሠረተች ጥንታዊት ገዳም ናት። በገዳሟ የሚሰጠውን መንፈሳዊ አገልግሎት ለማስቀጠል ታላቅ መንፈሳዊ ጉባዔ ተዘጋጅቷል፡፡ በመሆኑም እሑድ ታኅሣስ 5 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ በ6 ሰዓት በሚሌኒየም አዳራሽ ተገኝተው ከራማዋ ንግሥት ከኪዳነምሕረት የማያልቅ ጸጋና በረከት ተሳታፊ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
የመግቢያ ዋጋ፡- ብር 200
ትኬቶቹን ፡- በአሐዱ ባንክ ቅርንጫፎች፣ በየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት፣ በመዝሙር ቤቶች ያገኛሉ፡፡
በበለጠ ለመረዳት፡-
በስልክ ቁጥሮች፡ -
0911025881
0920052423
0911132139
0911232564
ይደውሉ፡፡
አዘጋጂ፦ የራማ ኪዳነምሕረት አንድነት ገዳም
አስተባባሪ፦ ሎዛ ኹነቶች አዘጋጂ
1 week ago | [YT] | 121
View 0 replies
መንክር ሚዲያ-Menker Media
ድንቅ ግዜ ነበር
1 week ago | [YT] | 2
View 0 replies
መንክር ሚዲያ-Menker Media
ቀጥታ ስርጭት ከባህር ዳር
2 weeks ago | [YT] | 7
View 0 replies
Load more