Gospel Singer, song writer


Tamagn Muluneh

2 months ago | [YT] | 1,288

Tamagn Muluneh

እንደምን አደራችሁ ወዳጆቼ ? በእግዚአብሔር እርዳታና ፀጋ ዛሬ ላይ ደርሰናል። በፀሎታችሁ ፣ በምክራችሁ እና በልዪ ልዪ ነገር ከጎኔ እየቆማችሁ ስላለ በጣም አመሰግናለሁ። ድንቅ መካር ወደ እናንተ ሊደርስ 2 ቀናት ብቻ ቀረተዋል። አሁንም ፀሎታችሁ አይለየኝ። ላልሰሙ እንዲደርስ

4 months ago | [YT] | 2,231

Tamagn Muluneh

የተወደዳችሁ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ድንቅመካር ሊለቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ዛሬ ሙሉ የዝማሬዎቹን 🎼 ዝርዝር እነሆ
#ድንቅመካር #tamagnmuluneh #Ethiopia #amharic #Mezmur

4 months ago (edited) | [YT] | 1,271

Tamagn Muluneh

በ ድንቅመካር የመዝሙር 🎼 አልበም ውስጥ ከተካተቱት ዝማሬዎች ዛሬ በከፊል አሳውቃችኋለው። ቀሪዎቹን በቀጣይ ቀናት የማሳውቃችሁ ይሆናል።

4 months ago | [YT] | 899

Tamagn Muluneh

ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦች፣ Official የሚለውን ቅጥያ ከዚህ Youtube Channel ያነሳነው መሆኑን በታላቅ ትህትና እገልፃለሁ ። አዲሱ የመዝሙር አልበም ታህሳስ 26 ወደ እናንተ ይደርሳል። እስከዝያ በፀሎታችሁ ከጎኔ ቁሙ ።

4 months ago | [YT] | 1,165

Tamagn Muluneh

"ይሽሩን ሆይ" 🙌 የታላቁ ነብይ የሙሴ የመጨረሻ ቃላት፤ "እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም" ዘዳ 33-26 #ድንቅመካር
ይሄን ተናግሮ መሞት እንዴት መታደል ነው 😊

5 months ago | [YT] | 442

Tamagn Muluneh

“ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።”
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥10

5 months ago | [YT] | 374

Tamagn Muluneh

Hello family before the album drops......
I want to hear from you ❤ Out of these 6 songs , which one blessed you Most. Comment the number and share why.
ከእነዚህ 6 መዝሙሮች በጣም የምትወዱትን ከ1-6 Comment አድርጉ። ምክንያቱንም አጋሩ

5 months ago | [YT] | 619

Tamagn Muluneh

Hello family before the album drops......
I want to hear from you ❤ Out of these 6 songs , which one blessed you Most. Comment the number and share why.
ከእነዚህ 6 መዝሙሮች በጣም የምትወዱትን ከ1-6 Comment አድርጉ። ምክንያቱንም አጋሩ

5 months ago | [YT] | 205

Tamagn Muluneh

ሁሉ ይስማ የወዳጄ ኬፋ ሚደቅሳ በሚሊንየም አዳራሽ የተደረገውን አምልኮ በዚህ ሊንክ ያገኙታል

8 months ago (edited) | [YT] | 29