Dagna Media is a news channel that offers interesting stories on the athletics field, news analysis, personal stories of famous celebrates, current political, economic, infotainment and sports affairs and information.
ዳኛ ሚዲያ በአትሌቲክስ መስክ፣ በዜና ትንታኔ፣ ታዋቂ ሰዎች የግል ታሪኮች፣ ወቅታዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የኢንፎታይንመንት እና የስፖርት ጉዳዮች እና መረጃዎች ላይ ትኩረት የሚስቡ ታሪኮችን የሚያቀርብ የዜና ጣቢያ ነው።
Dagna Sport | ዳኛ ስፖርት
3 months ago | [YT] | 0
View 0 replies
Dagna Sport | ዳኛ ስፖርት
በትላንትናው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) ሰላት ላይ መላውን ስፖርተኛና ሙስሊም ማህበረሰብ ያስደነቀ እና ማህበራዊ ሚዲያውን ያነጋገረ አንድ እጅግ አስገራሚ ክስተት ተፈጥሯል።
የታላቋ የኒውዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ (Zohran Mamdani) የአርሰናልን ክለብ ማልያ በባህላዊ የቶብ/ኩርታ (Thobe/Kurta) መልክ አስመስሎ በመልበስ ሰላቱን ሲያደርግ ተስተውሏል!
ይህ ለክለቡ ያለውን ጥልቅ ፍቅር ያሳየበት ድንቅ ፋሽን በዓለም ዙሪያ ባሉ የስፖርት አፍቃሪያን ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትንና መነጋገሪያነትን አትርፎለታል።
ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ ከልጅነቱ ጀምሮ በመድፈኞቹ ፍቅር የናወዘ ቀንድኛ ደጋፊ ሲሆን፣ ክለቡ ከ22 ዓመታት ረጅም ጥበቃ በኋላ ያገኘውን ድንቅ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ድል አሁንም ድረስ በደስታ እያጣጣመ ይገኛል።
ይህ የክለቡ ፍቅር የሰረፀበት ከንቲባ፣ በመጪው ቅዳሜ አርሰናል ከፈረንሳዩ ሀያል ፒኤስጂ (PSG) ጋር ለሚያደርገው ታላቅ የቻምፒዮንስ ሊግ ፋይናል ጨዋታ ደፋር ግምቱን አስቀምጧል።
ቅዳሜ ዕለት አርሰናል ፒኤስጂን 3 ለ 2 በሆነ ጠባብ ውጤት አሸንፎ ሌላ ተጨማሪ ታሪካዊ ዋንጫ ለክለባችን ያስረክበናል!"ሲል በልበ ሙሉነት ተናግሯል።
ይህ ጨዋታ በመላው ዓለም የሚገኙ የመድፈኞቹን ደጋፊዎች ልብ እያንቀጠቀጠ ይገኛል።
አርሰናል አሁን ባለው አስፈሪ አቋም ፒኤስጂን ጥጥ አድርጎ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ያነሳ ይሆን? ወይስ የፈረንሳዩ ክለብ የከንቲባውን ግምት ያከሽፈዋል?
3 months ago | [YT] | 0
View 0 replies
Dagna Sport | ዳኛ ስፖርት
ታሪካዊ የምስራች፦ የዓለም አትሌቲክስ በሀገሬ ቴሌቪዥን!
ከሰዊዘርላንድ ኒዮን የተሰማው ብስራት!
ሀገሬ ቴሌቪዥን ከዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን (World Athletics) ጋር ባደረገው ታሪካዊ ስምምነት፤ ለሚቀጥሉት አራት ተከታታይ ዓመታት ሁሉንም የዓለም አትሌቲክስ ውድድሮች በብቸኝነት በቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ ለማድረስ በይፋ ተፈራርሟል፡፡
የኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነው የአትሌቲክስ ድል፣ ሀገሬ ቴሌቪዥን በልዩ ጥራትና አቀራረብ ወደ ቤታችሁ ሊመጣ ነው፡፡
# ሀገሬ ቴቪ- Hagerie TV
3 months ago | [YT] | 0
View 0 replies