Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

WELCOME TO EBENEZER TAGESSE OFFICIAL YOU TUBE CHENNEL


Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!🌲🌲🌲

4 weeks ago | [YT] | 2,899

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

ኢየሱስ!!

3 months ago | [YT] | 42

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

ሰላም ቅዱሳን ይህ ከታች የምታዩት ዩትይብ ቻናል አዲሱ የ EDEN EMIRU ቻናል ነው!! ከዚህ በኃላ በሚለቀቁ አዳዲስ ዝማሬዎች እንድትባረኩ ቻናሉን ሰብስክራይ አድርጉ ተባረኩ!!😍🙏

3 months ago | [YT] | 31

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Today
my birthday 🎂
እግዚያብሄር አመሰግንሃለው!!

4 months ago | [YT] | 1,729

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

አንተ የኔ እረኛ የነብሴ ጠባቂ
ከፊቴ እየመራህ አለፈኝ ነጣቂ!!

4 months ago | [YT] | 2,045

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሳቱ ለህያው ተስፋና ለማይጠፋ እድፈትም ለሌለበት ለማያልፍም ርስት እንደ ምህረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሄር ሀይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችሃል!!
1ኛ ጴጥሮስ 1፣ 3-5

9 months ago | [YT] | 2,295