The 9th Hour ዘጠነኛው ሰዓት

History isn't just in the past—it’s happening now.

Welcome to The 9th Hour, where we explore the world’s most amazing places and narrate the history that shaped them. From deep historical archives to modern global analysis and breaking news, we provide a 360-degree view of our planet.

Discover the stories. Analyze the world. Experience The 9th Hour.



The 9th Hour ዘጠነኛው ሰዓት

በህንድ ውስጥ ፍቅር ከሽብርተኝነት የበለጠ አደገኛ ነው!

በ3 ዓመታት ውስጥ 38,585 ሰዎች ተገድለዋል፤79,189 ሰዎች ራሳቸውን አጥፍተዋል፤11,251 ሚስቶች ተሰርቀዋል!

📚 የ YouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ አበረታቱኝ። ሰው ስለሆናችሁ ብቻ እወዳችኋለሁ።
youtube.com/@muradtimeline

3 years ago (edited) | [YT] | 0

The 9th Hour ዘጠነኛው ሰዓት

🩸Life taught me፦

Being with people I love
It is worth more than anything !!
       
🩸ህይወት አስተማረችኝ፦

ከምወዳቸው ሰዎች ጋር መሆን
ከሁሉም ነገር የበለጠ ዋጋ ያለው ነው!!

📚 የ YouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ አበረታቱኝ። ሰው ስለሆናችሁ ብቻ እወዳችኋለሁ።
youtube.com/@muradtimeline

3 years ago (edited) | [YT] | 0

The 9th Hour ዘጠነኛው ሰዓት

በእኔ አስተያየት ማንም ሰው ሊኖረው የሚገባው በጣም አስፈላጊው ችሎታ imagination ወይም ምናባ ነው።የማሰብ ችሎታ አንድ ሰው እራሱን በሌሎች ሰዎች ቦታ ላይ ማስቀመጥ እንዲችል ያደርገዋል።በውጤቱም ደግ እና ሩህሩህ ይሆናል፤እናም የሌሎችን ስሜት በቀላሉ ይረዳል።

📚 የ YouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ አበረታቱኝ። ሰው ስለሆናችሁ ብቻ እወዳችኋለሁ።
youtube.com/@muradtimeline

3 years ago (edited) | [YT] | 0

The 9th Hour ዘጠነኛው ሰዓት

አንዳንዴ መኖር ትርጉም ያጣል...ቢኖረኝ ብለህ ተመኝተህ፣እንዲሰጥህ የለመንከው ነገር እንደጠበከው interesting ሆኖ አታገኘውም...የምትደገፈው የምትይዘው እስክታጣ ትንገዳገዳለህ...መውደቅ ያስፈራሀል ለመቆም ትታገላለህ...ራስህን እስክትጠራጠረው ድረስ በነገሮች እርግጠኛ መሆን ትፈራለህ !

ትፈራለህ !

"ትልን" አስተውለህ ተመልክተህ ታውቃለህ? ነካ ሲደረግ ጥቅልል ነው መሸሻ መሸሸጊያ ይፈልጋል።አንተስ እደዛ አልሆንክም? የሆነ ነገር ይከሰታል ጥቅልል ነው፤መጋፈጥ የለም።መሞከር የለም።(የት ነው መሸሻህ? ሶሻል ሚዲያው ነው? ሱስ ነው ? የት ነው? ቆይ አንተስ የት ነህ ? ታውቀዋለህ? እንጃ! አትጨቅጭቀኝ)

መሸሸጊያ ፍለጋ አርቄ እያማተርኹ ለራሴ እንዲህ እለዋለው...

*መውደቅ መፍራት እክታቆም በደንብ ውደቅ!*

ከተቀደደው ማስታወሻ

3 years ago | [YT] | 0

The 9th Hour ዘጠነኛው ሰዓት

📍መስጠት ካልቻልኩ መቀበል አይሆንልኝም "

🔵ደግነት ልቤ ውስጥ በተዘራ ጊዜ ፍሬውን አጭጄ እሰበስብና ለተራቡት እሰጣቸዋለሁ . . .ነፍሴ የወይን ፍሬ ባበቀለች ጊዜ ፍሬዎቹን ጨምቄ የተጠሙትን አጠጣቸዋለሁ ::

🟢ውስጤ በብርሃን በተሞላች ጊዜ የውስጤን ፋኖስ የመስኮቴ ጫፍ ላይ አስቀምጣትና በጨለማ ለሚጉዋዙት ብርሃን እሆናቸዋለሁ :: ጥላቻን ከልቤ ያጠፋልኝ ዘንድ ሁልጊዜም የፍቅርን ችቦ መጨበጥ እሻለሁ ::

🟡ሰዎች በዘርና በቀለም ተለያይተው በተለያዩ አህጉራትና ሀገራት ይኖራሉ ,,,,, እኔ ግን ለሁሉም ማህበረሰቦች እንግዳ ነኝ ከየትኛውም ሀገር አልወግንም። መላው ዓለም ሀገሬ ነው፣
የሰው ልጅ ሁሉ ወገኔ ነው ።

🔴የአዳም/አደም ልጆች ደካማ ሆነው በተለያዩ ጉዳዮች መከፋፈላቸው የሚያሳዝን ነው , ዓለም ሳትከፋፈልም ጥብብ ያለች ናት ይህችን ጠባብ ዓለም በግዛት ፣ በሰፈር፣በአውራጃ መከፋፈሉ በአላዋቂነት የታጀበ ሞኝነት ይመስለኛል . . . . !

✍ "ካህሊል ጂብራን"

3 years ago | [YT] | 0