እንኳን ወደ አዲስ ፍሊክስ (Addis Flix) በሰላም መጣችሁ!

ምርጥ እና ተወዳጅ የሆኑ የዓለማችን ፊልሞችን ታሪክ በአጭርና በምርጥ አቀራረብ የምናቀርብበት ልዩ የዩቲዩብ ቻናል ነው። ፊልም ለማየት ጊዜ ለሌላችሁ ወይም ደግሞ የታሪኩን ፍሬ ነገር በጥልቀት መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ማህደራችን ሁልጊዜ ክፍት ነው።

በቻናላችን ላይ የሚያገኟቸው፦

- ጥልቅ እና ግልፅ የፊልም ትንታኔዎች
- በአጭር ጊዜ የሚቀርቡ የፊልም ታሪኮች (Recaps)
- የተደበቁ የፊልም ምስጢራት እና ትርጉሞች

ታሪኩን እኛ እንተርክሎታለን! ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ።


Welcome to Addis Flix – Your Ultimate Movie Archive!

Addis Flix (አዲስ ፍሊክስ) is a dedicated Amharic movie recap channel bringing you the best of global cinema in your own language. We break down complex plots, hidden meanings, and the most exciting movie moments into concise, engaging, and high-quality narrations.

Whether you're short on time or want to catch up on the latest trending films, we've got you covered. From gripping thrillers to emotional dramas, we explore the heart of every story.

What we offer:
- Deep Story Analysis & Plot Breakdowns
- Fast-paced Narrations for Busy Movie Lovers


Addis Flix

ይህንን አዲስ አክሽን አድቬንቸር ይዘት ያለው ፊልም ለወንላቹኋል። ሊንኩ👇
https://youtu.be/FfoyRKq2_44?si=ueoL0...

3 months ago | [YT] | 29

Addis Flix

ይህ የኢሮቲክ ትሪለር ይዘት ያለው ፊልም ዛሬ ለቀነዋል። ሊንኩ👇
https://youtu.be/i28DEadyt50?si=X9OdK...

3 months ago | [YT] | 20

Addis Flix

ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰብ፣ ዛሬ ይህ የኮርያ የትምህርት ቤት ፊልም ለቀንላቹኋል። ሊንክ ከታች👇
https://youtu.be/REbMP35_OQ0?si=iXLv7...

3 months ago (edited) | [YT] | 27

Addis Flix

የዚህ ሕፃን ህመም ልብን ይሰብራል 😢 ሙሉ ታሪኩ ተለቋል👇
https://youtu.be/jfzqmk9LkSM

3 months ago | [YT] | 26

Addis Flix

ይህ የሚገርም የፍቅር ፊልም ዛሬ ተለቋል። ከታች ሊንክ አለ👇
https://youtu.be/mv68IujVcsg?si=ReDbe...

3 months ago | [YT] | 19

Addis Flix

ለሁላቹም መልካም በዓል እንዲሆንላቹ እየተመኘን፡ ካሁን በኋላ ያለማቋረጥ በተከታታይ ምርጥ ምርጥ ፊልሞችና ድራማዎች ይዘንላቹ እነቀርባለን። መልካም የትንሳኤ በዓል✝️✝️✝️

4 months ago | [YT] | 17

Addis Flix

ረዘም ያለ እስከ 1:30 ሊቆይ የሚችል ተከታታይ ይመቻቹኋል?

4 months ago | [YT] | 13

Addis Flix

2000 ደርሰናል። ላደረጋችሁልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።

5 months ago | [YT] | 4

Addis Flix

ውድ የAddis Flix ቤተሰቦች? ነገ የካቲት 20 11:00 ሰዓት ይህ አሪፍ የፍቅር ፊልም ይለቀቃል። ከኛ ጋር ስለ ሆናቹ ከልብ እናመሰግናለን።

5 months ago | [YT] | 26

Addis Flix

እነዚህ ሁለት የፍቅር ፊልሞች በዚህ ሳምንት የምለቅላቹ ናቸው። የትኛውን ለማየት ጓጉታቹኋል?

1 year ago | [YT] | 8