Wing One Academy

Our aim is to provide a world wide education to every Ethiopian , Any where on Earth. currently we are trying to deliver all subjects from grade 9-12 ( both social and natural courses) and other technology related courses in Amharic and English. God will help us to achieve our mission. Please subscribe to our you Tube channel.


Wing One Academy

ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የspecial package discount ምዝገባ እስከ ነገ ማለትም ሰኞ ማታ ድረስ የተራዘመ ስለሆነ እስከ ነገ ማታ ድረስ በdiscount በመመዝገብ አስገራሚውን የEntrance exam revision class እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

10 months ago | [YT] | 43

Wing One Academy

11 months ago | [YT] | 73

Wing One Academy

ውድ ተማሪዎቻችን ነገ በተማሪዎች ጥቆማ ኢንተርቪው የተደረገውን 550 በማምጣት ያለፈውን እና ጳውሎስ ሆስፒታል የህክምና ትምህርት እድል አግኝቶ የመጣውን ተማሪ ዘፍጥረትን የምናቀርብላችሁ ይሆናል፡፡ በትጋት እና በጥረቱ ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል ብለን እናምናለን፡፡ በርቱልን!!! እንወዳቹሃለን፡፡

1 year ago | [YT] | 63

Wing One Academy

ውድ ተማሪዎቻችን ዛሬም በተለመደው ሰዓት (ማታ 2፡00 ላይ) ሒሳብ ፈተና የሚኖረን ይሆናል ለፈተናው የተሰጠው ጊዜ 1 ሰዓት ሲሆን 3፡00 ፈተናው የሚዘጋ ይሆናል:: የፈተናውን ሊንክ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ የምንለቅ ይሆናል፡፡ የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ t.me/wingoneacademy1

1 year ago | [YT] | 25

Wing One Academy

ውድ ተማሪዎቻችን የዛሬው ፈተና ሊንክ ማታ 2፡00 ላይ የሚለቀቅ ሲሆን ለፈተናው(15 ጥያቄ) የተሰጠው ጊዜ 40 ደቂቃ በመሆኑ 2፡40 ፈተናው ውጤት መቀበል ያቆማል ስለዚህ ከ2፡40 በፊት ፈተናውን ሰርታችሁ ጨርሳችሁ ውጤታችሁን እንድታዩ እናሳስባለን፡፡ ከ2፡40 በኋላ ግን ሲስተሙ መልሳችሁን የማይቀበላቸው መሆኑን ልናሳስብ እንወዳለን፡፡

1 year ago | [YT] | 39

Wing One Academy

Entrance exam እንዴት እንደሚወጣ ቪዲዮ ይሰራ የምትሉ 👍 አድርጉ Entrance exam ፈተናውን ካወጡት ዶክተሮች ያገኘነውን ወሳኘ መረጃ እንለቅላችኋለን!!!

1 year ago | [YT] | 120

Wing One Academy

ውድ ተማሪዎቻችን ዝግጁ ናችሁ ትምህርት እንጀምር?

1 year ago (edited) | [YT] | 27

Wing One Academy

Selam temariwoch betam ketlk yikrta ga yezare tewatu 2:30 program 2:45 yijemral

1 year ago | [YT] | 15

Wing One Academy

ስላም ተማሪዎች ነገ ጥዋት የላይቭ የክረምት ትምህርት የሚጀምር ሲሆን የነገውን ትምህርት በነጻ ማንኛውም ተማሪ መከታተል ይችላል፡፡ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ዝርዝሩን በቪዲዮ እንለቃለን!!!

1 year ago | [YT] | 20

Wing One Academy

Summer class schedule

1 year ago | [YT] | 22