🎓 Still Time to Join! 🚀 Applications for the 6th Round Fullstack Training are still open!
🌟 Scholarship Opportunities: ✅ Full scholarships for high school students & female applicants 🎓 Enhanced scholarships for college students 💸 35% discount for everyone
📅 Training starts in just a few days — don’t miss out! ✨ Become a Tech Magician with WabiSkills. 👉 Apply now: apply.wabiskills.com 📞 Call us: 0906101111
WabiSkills
Free Webinar Episode 2!!!
ዛሬ 10 ቅዳሜ 10 ሰዓት ማንኛውም ሰው መታደም ይችላል።
ለመታደም ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ።
Episode 2: Exploring Artificial Intelligence for Developers Open to All Tech Enthusiasts
Saturday, July 26 · 4:00 – 5:00pm
Time zone: Africa/Nairobi
Google Meet joining info
Video call link: lnkd.in/efYN8QCS
8 months ago | [YT] | 7
View 0 replies
WabiSkills
አሁንም በነጻ!
በዚህ አመት በ IT እና በተዛማጅ የ ትምህርት ዘርፍ ለተመረቃችሁ ተማሪዎች!
በቅድሚያ እንኳን ደስ ያላችሁ።
Wabiskills ለ እናንተ ብቻ የሚሆን አካታች እና ትክክለኛው ስራ ላይ ተወዳዳሪ እና ብቁ የሚያደርጋችሁን የ Fullstack development ስልጠና የ ሰርተፍኬት ክፍያ ብቻ በማስከፈል ለ 3 ወር በሚቆይ ጊዜ ልናሰለጥናችሁ እየጠበቅናችሁ ነው። በዚህ ስልጠና መሰረታዊ የሆነ የ website development እሳቤዎችን ማለትም (HTML, CSS, Code Editor, File Structure) እና መሰረታዊ የ ኮምፒውተር ክህሎት ያላችሁ መሆን ይጠበቅባችኋል። ይህን ግንዛቤ የሌላችሁ ያለምንም ክፍያ በነጻ በ www.wabiskills.com ላይ በመመዝገብ የ Primary Phase ስልጠና ቁሳቁሶችን በነጻ መከታተል ይችላሉ።
በዚህ ስልጠና ላይ የምታመለክቱ ፣ ከማመልከታችሁ በፊት እራሳችሁን መፈተሽ ይኖርባችኋል፣ ማለትም
1. ለምንድነው የምማረው
2. ምን ያክል እዚህ ክህሎት ላይ ጊዜዬን እመድባለው
3. ከስልጠናው በኋላስ ምንድነው ማሳካት የምፈልገው እና የመሳሰሉትን ጥያቄዎች መልሳችሁ አመልክቱ።
በዚህ ስልስጠና ላይ ለማመልከት ፡www.wabiskills.com ላይ ያመልክቱ ወይም ለበለጠ መረጃ፡ 0906101111 ላይ ያመልክቱ
8 months ago | [YT] | 7
View 1 reply
WabiSkills
ሰላም!
ስለ Summer Camp (ከ 5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ) ድረስ ያሉ ተማሪዎችን ለማሰልጠን ልዩ የክረምት ስልጠና አዘጋጅተናል። ከ መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ጀምረን እስከ አጠቃላይ የ ፕሮግራሚንግ እሳቤዎችን በ ሳምትን አራት ቀን ለማሰልጠን እየመሰገብን እንገኛለን፣ እንዲሁም ነጻ እድልም እየሰጠን ነው።
6ኛ ዙር ስልጠናችን ሰኔ 30 ምሽት 2 ሰዓት ይጀምራል፣ ለሱም ለ ብዙ ሰው ነጻ እድል እየሰጠን እንገኛለን፣ ከሁለቱም ስልጠናዎቻችን ጋር ማንኛውንም ጥያዌ ያላችሁ ልናስተናግዳችሁ ዛሬ 10 ሰዓት በ Linkedin እና youtube Live እንገባለን።
ለ summer camp ለማመልከት፡ lnkd.in/ezMKvyvP
ለ 6ኛ ዙር ስልጠና ለማመልከት : lnkd.in/ebXPbr9M
የዛሬውን Live ለመታደም ፣ lnkd.in/edPDBMab ይጠቀሙ
9 months ago | [YT] | 9
View 0 replies
WabiSkills
መልካም ዜና ለወላጆች!
በዚህኛው ክረምት ከ 5ኛ ክፍል እክሰ 12ኛ ክፍል ድረስ ላሉ ተማሪዎች ብቻ የሚሆን የ 2 ወር ስልጠና ይዘን መጥተናል።
1ኛ. ስልጠናው የሚሰጠው ሙሉ በሙሉ Online ነው
2ኛ. ተማሪዎችን ከመቀበላችን በፊት ቃለ መጠየቅ እናደርጋለን (የተማሪዎችን የመረዳት አቅም ለመረዳት)
3ኛ. ስልጠናውን የምንጀምረው ከመሰረታው የ ኮምፒውተር ክህሎት ነው።
4ኛ . ስልጠናውን የምንሰጠው በሳምንት 4 ቀን ነው
5ኛ. ስልጠናው የሚሰጠው በወላጆች እና ተማሪዎች ምርጫ ከሰዓት በኋላ እና ከሰዓት በፊት ነው
6ኛ. ልጆች ካሉበት ሆነው እየተዝናኑ የ ቴክኖሎጂን አለም ከመሰረታዊ የ ኮምፒውተር ክህሎት እስከ መሰርታዊ የ Artificial Intelligence እሳቤዎች እናሰለጥናቸዋለን ።
7ኛ ክፍያው ለማንኛውም ወላጅ ተመጣጣኝ ከመሆኑ በተጨማሪ ነጻ እድልም እንሰጣለን
8ኛ. ለተወሰኑ ተማሪዎች ብቻ በ አካል እናሰለጥናለን ።
9ኛ. ስልጠናው ሀምሌ አንድ ይጀምራል
10. ምዝገባው ሰኔ 28 ይጠናቀቃል
11ኛ . ስልጠናው የሚሰጠው እንደተማሪዎቹ ምርጫ በ አማርኛ ወይም ኦሮመኛ ነው
ለማመልከት summer.wabiskills.com ወይም 0977666699 ይደውሉ
በ አካል ለመምጣት መገናኛ ደራርቱ ህንጻ 9ኛ ፎቅ / ከ ግራ በኩል ያለውን ሊፍት ይጠቀሙ !
9 months ago | [YT] | 7
View 0 replies
WabiSkills
🎓 Still Time to Join!
🚀 Applications for the 6th Round Fullstack Training are still open!
🌟 Scholarship Opportunities:
✅ Full scholarships for high school students & female applicants
🎓 Enhanced scholarships for college students
💸 35% discount for everyone
📅 Training starts in just a few days — don’t miss out!
✨ Become a Tech Magician with WabiSkills.
👉 Apply now: apply.wabiskills.com
📞 Call us: 0906101111
#WabiSkills #TechForEveryone #Scholarship #LearnToCode #FullstackDeveloper #WomenInTech
9 months ago | [YT] | 5
View 0 replies
WabiSkills
9 months ago | [YT] | 7
View 0 replies
WabiSkills
ሁሉንም ነገር ፈጣሪ የፈጠረው ነበር የሚመስለኝ ።
ፕሮግራሚንግን ከመማሬ በፊት ሶፍትዌሩንም ሁሉንም ቴክኖሎጂ ፈጣሪ የፈጠረው ነበር የሚመስለኝ።
ብዙ ሰዎች ፕሮግራሚንግን ሲያስቡ አንድ ቀላል ሶፍትዌር ነው የሚታያችው ነገር ግን ከ ስክሪኑ ጀርባ ያለውን አለም ይረሱታል።
አንድ መዶሻን ብቻ የሚያውቅ ሰው ሁሉንም ነገር በመዶሻ ሊያደርግ ነው የሚሞክረው ።
ትላልቅ የ AI model ያላቸው ድርጅቶች ናቸው እንደውም ብዙ ፕሮግራመር እየቀጠሩ ያሉት ።
ልዩ ቆይታ ከ ዳግማዊ ባቢ ጋር፣
ነገ ማክሰኞ ከሰዓት 10 ሰዓት ላይ ይጠብቁን ።
10 months ago (edited) | [YT] | 13
View 0 replies
WabiSkills
ስራ ያስገኛል ግን?
አዎ ያስገኛል ፣ ገነት ውስጥ የሚያስገባ ስልጠና አይደለም።
ግን ከሱ በተጨማሪ ።
በ ወቢስኪልስ Fullstack Development ስልጠና ላይ ከምንጠየቃቸው ጥያቄዎቹ አንዱ እና ዋንኛው፣
Which one is the best programming language to learn ?????????
የትኛውን የ ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ብንማር በቀላሉ ስራ ያስገኝልናል ፣ ተፈላጊው ቴክኖሎጂ የትኛው ነው ፣ በምን ያክል ጊዜስ ላዳብረው እችላለው ፣ እና ወዘተ የሚሉ ጥያቄዎች እንጠየቃለን ።
የኔ መልስ ደግሞ እናንተ ምንድነው መሆን የፈለጋችሁት ነው ?
programming language ማለት ቁስ ነው፣ ምን አይነት ቁስ ????
ለ Computer ትዕዛዝ የምንሰጥበት ቁስ ነው። ምን አይነት ጥዕዛዝ ነው ጉዳዩ?
ከዛ በፊት አንድ የ እንጨት ስራዎችን የሚሰራ አናጺ የሚጠቀምበት ትልቁ ቁስ ምንድነው ? መዶሻ አይደል ??
እሺ የ አንድ የ ውሀ ቧንቧ ጠጋኝ ሰራተኛስ ምርጡ ቁስ ምንድነው Spanner አይደል ? ቧንቧውን የሚያጠብቅበት?
ስለዚህ አናጺውን ሄዳችሁ የ አንተ ምርጡ ቁስ ምንድነው ብትሉት ምን ሊላችሁ ይችላል ? መዶሻ አይደል።
የ ቧንቧ ጠጋኙ ደግሞ ምላሹ የሚሆነው ? የራሱን ቁስ ነው ።
ስለዚህ እናንተ መሆን የፈለጋችሁት የትኛውን እንደሆነ እራሳችሁን ጠይቁ ?
ለምሳሌ አንድ የ Web Developer ሄዳችሁ የትኛውን programming language ልማር ብላችሁ ብጠይቁት ፣ የራሱን ምክንያት በማስቀመጥ፣ Javascriptን ብትማሩ ጥሩ ነው ሊላችሁ ይችላል፣ የተለያዩ frameworks እና Libraries መማር ስለምትችሉ ማለት ነው።
አንድ ዳታ ላይ የሚሰራን ሰው ብጠይቁት Python ሊላችሁ ይችላል፣
አንድን የ statistics ላይ የሚሰራን ብጠይቁት ደግሞ R progarmming ተማሩ ሊላችሁ ይችላል። ሌሎቹም እንደዛው ...
ጉዳዩ እናንተን የትኛውን ነው ምሆን ይፈለጋችሁት ነው ??
መልሱን ለ እናንተው ።
ግን አንድ ደስ የሚል እና ለሁላችሁም የሚሆን መልስ አለኝ። እሱም ሁሉም programming languages ላይ የሚገኙት ዋና ዋና እሳቤዎውች (core concepts ) ከ 90% በላይ ተመሳሳይ ናቸው ፣ ለምሳሌ(variables, functions, Loops, and etc)። ያ ማለት አንዱን በደንብ master በማድረግ ሌላኛውን ለመማር ትንሽ ጊዜ ነው የሚወስድባችሁ ማለት ነው።
እኛ በ ዋናነት የምናሰለጥነው የ Javascript(React.Node. Express.js,Mysql,Version Control Systems(Git) ) እና የመሳሰሉትን ነው። አንዱን ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ብቻ በደንብ በማዳበር የ ሌሎችሁም ፕሮጋርሚንግ ቋንቋ 90% የሚሆነውን ሀሳብ ትረዱታላችሁ ማለት ነው።
ለበለጠ ማብራርያ ይደውሉልን በቂ መረጃ እንሰጦታለን ።
ለ6ኛ ዙር ለማመልከት ፣ apply.wabiskills.com
ለመደወል ፣ +261906101111 /+251977666699
በ አካል ለመምጣት ፦ መገናኛ ደራርቱ ታወር 9ኛ ፎቅ
10 months ago | [YT] | 6
View 0 replies
WabiSkills
አረጋግጠናል!!!
በ Wabiskills ማንም ሰው ፍላጎት እና ቁርጠኝነት ካለው ፕሮግራመር መሆን ይችላል ብለን ነበር።
ባለፉት አምስት ዙሮች ካሰለጠናቸው ተማሪዎቻችን መካክል ከ 78% በላይ የሚሆኑት ተማሪዎቻችን ምንም አይነት የ ቴክኖሎጂ መሰረት የሌላቸው እንደውም ከ ተፈጥሮ ሳይንስም ጭምር የራቁም ይገኙበታል።
ስልጠናችን 6 ወር የሚቆይበትም አንዱ አሳማኝ ምክንያት እሱ ነው።
ከ 4ኛ ዙር ሰልጣኞቻችን መካከል አምስት ልጆችን መርጠን በ ወቢስኪልስ የነበራቸውን ቆይታ እንዲያጋሩን አድርገን ነበር።
1ኛ ምንም አይነት የ ቴክኖሎጂ መሰረት የሌለውን አንድ ሰልጣኝ መረጥን
2ኛ ገና በ Highschool ደረጃ ያለን አንድ ተማሪ መረጥን
3ኛ በ ኮሌጅ ደረጃ ያለች አንድ ተማሪ መረጥን እና የኛ ስልጠና እንዴት የትምህርት ሂደቷ ላይ እንዳገዛት ጠየቅናት
4ኛ ትምህርቱን በ Computer Science እየተከታተለ የሚገኝ አንድ ተማሪ የተሻለ አፈጻጸም ካሳዩት ውስጥ አንዱ ስለሆነ የ paid internship የሰጠንው ስልጣኛችን ነው፣ በ አሁኑ ወቅትም ከኛ ጋር ፕሮጀክቶች ላይ እየተሳተፈ የሚገኝ እና ሙሉ ፕሮግራመር የሆነን አንድ ሰልጣኛችንን መረጥን
5ኛ በ ኮምፒውተር ሳይንስ የተመረቀች እና የኛ ስልጠና የ ፕሮግራሚንግ ክህሎቷን ለማዳበር እንደ ፕሮግራመር ስራን ለማግኘት እንዴት እንዳገዛት ልምዷን እና የነበራትን ቆይታ አጋርታናለች ።
እያንዳንዶቹን የጠየቅናቸው ሰልጣኞቻችን ከዚህ ስልጠና በኋላ እና የስልጠናው ማጠናቀቂያ(final project) የሰሩትንም ጭምር አይተናልም ተደንቀናል። የእውነት አንድ ሰው ቁርጠኛ እና ፍላጎት ካለው ፕሮግራመር መሆን የዚያን ያክል አድካሚ እንዳልሆነ በድጋሚ ማረጋገጥ ችለናል። ከ4ኛ ዙሮች ጋር የነበረንን ቆይታ በሚቀጥለው የ Youtube Link መከታተል ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=wdeHF...
ለ6ኛ ዙር ስልጠና አሁንም ምዝገባ ላይ ነን
ለ 30 የ highschool ተማሪዎች እና ሴቶች ነጻ እድል እየሰጠን ነው(የ ሰርትፍኬት እናስከፍላለን)
ለ ሁሉም የ ኮሌጅ ተማሪዎች የተሻሻለ Scholarship እድል እየሰጠን ነው ።
ለማመልከት apply.wabiskills.com
ለበለጠ መረጃ፡ ፟ 0906101111 / 0977666699
በ አካል ለመምጣት፦ መገናኛ ደራርቱ ታወር 9ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል ።
10 months ago | [YT] | 7
View 1 reply
WabiSkills
በየትኛውም የ እድሜ እና ትምህርት ደረጃ ቢሆኑ ፕሮግራመር መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ ?
ያለንበት ዘመን ቴክኖሎጂን መጠቀም ብቻ ሳይሆን ፈጣሪዎች እንድንሆንም ወርቃማ እድል ይዞ መጥቷል።
ወቢስኪልስ በ ግልም ሆነ በ ቡድን የተለያዩ የ ቴክኖሎጂ ስልጠናዎችን እየሰጠ እንደሚገኝ ያውቃሉ ።
ባለፉት 5 ዙሮች ብዙዎችን ፕሮግራመር እንዲሆኑ አግዘናል ።
እኛን ምን ይለየናል?
1ኛ ሙሉ ስልጠናችን ቀጥታ መሆኑ (Live)
2ኛ ስልጠናችን የሚጀምረው ከመሰረታዊ የ ቴክኖሎጂ ትምህርቶች መሆኑ
3ኛ ሙሉ የ ስልጠና ቁሳቁሶችን(ቪዲዮ፣ ተነባቢ ፋይሎች፣ መለማመጃ ጥያቄዎች ፣ ፕሮጀክቶች እና የመሳሰሉትን) አስቀድመን እናቀርባለን
4ኛ ስልጠናው የሚሰጠው በ ኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት 2 ሰዓት በኋላ መሆኑ
5ኛ ስልጠናው የሚሰጠው በ ሀገር ውስጥ ቋንቋ(አምርኛ እና ኦሮሚኛ) መሆኑ
6ኛ ስልጠናው ለ አምስት ወር ተኩል መቆየቱ
7ኛ ለ Highschool ተማሪዎች እና ለ ሴቶች ነጻ እድል መስጠታችን
8ኛ ለማንኛውም የ ኮሌጅ ተማሪ የተሻሻለ ነጻ እድል ስላለን
9ኛ በየቀኑ daily Follow up provide ማድረጋችን ይለየናል ።
ለማመልከት apply.wabiskills.com
ለበለጠ መረጃ ፣ +251906101111/+251977666699
አዲስ አበባ ፣ መገናኛ ደራርቱ ታወር 9ኛ ፎቅ
ወቢስኪልስ (የ ዮምቴክ ግሎባል ኢዱኬሽናል ፕላትፎርም)
10 months ago | [YT] | 4
View 0 replies
Load more