DUBOYS CLASSROOM

IM DUBOYS I make honest, practical, and motivational videos for Ethiopian students and young people—covering exams, education, real-life skills you won’t learn in school, and extreme challenges that push me to my limits.


DUBOYS CLASSROOM

ባጠና ይሻለኝ ነበርኮ ብላቹ የተፈተናቹበትን ክፍል ጥላቹ ከመውጣት አሁን ማጥናት የተሻለ ነው

1 day ago | [YT] | 28

DUBOYS CLASSROOM

NEW VIDEO!

1 day ago | [YT] | 4

DUBOYS CLASSROOM

ትርፍ 10:39 ካላቹ አንድ የሚገርም ፓይለቶች ከመከስከሳቸዉ በፊት የተናገሩትን የመጨረሻ ንግግር😪 የሚያሳይ ዶክመንተሪ ልጋብዛቹ!

በእውነተኛ አለም ላይ የተፈጠሩ አሳዛኝ አጋጣሚዎች ናቸው፣😣

እመኑኝ ትወዱታላቹ!

ነገ ደግሞ በሰአታችን ቪዲዮ የሚለቀቅ ይሆናል!

እስከዛ ግን ይሄንን ቪዲዮ እያያቹ ጠብቁኝ🙌

2 days ago | [YT] | 4

DUBOYS CLASSROOM

ቀን ቀን ማጥናት ምን ያክል ለውጤታቹ መበላሸት ምክንያት እንደሆነ ታውቃላቹ?
ይሄንን ስል እንዴት? ምን አገናኘው? ቀን ቀን ማጥናት ከውጤታችን ጋር ምን ግንኙነት አለው? ልትሉ ትችላላቹ፣ እኔም እንደዛ ነበር የማስበው፣
ነገርግን በዚህ ሳምንት ስለዚ ጉዳይ አንዳንድ ነገሮችን እያየው ነበርና ቀን ቀን ማጥናት ለተማሪዎች ውጤት መበላሸት እንደ ምክንያት ከሚጠቀሱ ነገሮች መካከል አንዱ መሆኑን አየው፣ በዚህም የብዙዎቻቹን ውጤት የተሻለ እንዲሆን ያግዛቹሃል ብዬ ያሰብኩትን አሪፍ ቪዲዮ አዘጋጀሁላቹ፣
ቪዲዮው እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ላይ ይለቀቃል! እስከዛ መልካም ጊዜ Guys🙌

2 days ago | [YT] | 69

DUBOYS CLASSROOM

Thank You Y'all

1 week ago (edited) | [YT] | 46

DUBOYS CLASSROOM

የምወደዉ የቢል ጌትስ ንግግር🤌

1 week ago | [YT] | 26

DUBOYS CLASSROOM

Hi everyone, welcome to my new YouTube Community! Now you can post on my channel, too. To get started, tell me in a post what you'd like to see next on my channel.
Visit my Community: youtube.com/@DUBOYS-j4t/community

1 week ago | [YT] | 5

DUBOYS CLASSROOM

NEW VIDEO!🔥

1 week ago | [YT] | 7

DUBOYS CLASSROOM

ሁላቹንም ተማሪዎች ሳትውቁት እየጎዳቹ ያለ አንድ በሽታ አለ! እሱም ራሳችሁን ከሌሎች ጋር ማወዳደር፣
ኮመንት ላይ በተደጋጋሚ በዚህ ዙርያ ቪዲዮ እንድሰራላቹ እየጠየቃቹኝ ነበር፣ እኔም ላለፉት 15 ቀናት ሙሉ ጊዜዬን ወስጄ በሱ ዙሪያ ላይ የተለያዩ ጥናቶችን አይቼ እስከዛሬ ከሰራሁት ቪዲዮ በብዙ የተሻለ ቪዲዮ አዘጋጅቼላቹሃለው
በቪዲዮ ላይ ራሳችሁን ከሰዎች ጋር ማወዳደር ምን አይነት ጉዳት አለው የሚለውን ጨምሮ በሱ ዙሪያ ላይ የተለያዩ ሃሳቦችን አንስቼበታለው፣ እንዲሁም ሳሚ ስለሚባልና ራሱን በማወዳደር ከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብቶ ስለነበረ ተማሪም አጭር ታሪክ አካትቼበታለው፣ቪዲዮውን ለማዘጋጀት ከምታስቡት በላይ ተጨንቀንበታል ኤዲቲንጉ እራሱ አሁን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ነው ያለቀው! ቪዲዮውን እንደምትወዱት ምንም ጥርጥር የለኝም!
ቪዲዮው ቅዳሜ ከምሽቱ 1፡00 ላይ ይለቀቃል! እስከዛው መልካም ጊዜ ጋይስ🙌

1 week ago | [YT] | 56

DUBOYS CLASSROOM

ዛሬ ማታ 1፡00 ላይ አዲስ ቪዲዮ ይለቀቃል! Stay tuned!

3 weeks ago | [YT] | 43