Zion Physiotheraphy


ዛየን የፊዚዮቴራፒ ህክምና ልዩ ክሊኒክ ZION Physiotherapy speciality Clinic
በማንኛውም የእድሜ ክልል ያሉ ሰዎች ለሚያጋጥማቸው የጡንቻ፣ የነርቭ፣የጅማት ፣የአጥንትና የመገጣጠሚያ ህመሞች እንዲሁም ለፊት መጣመም ፣ለራሰ ምታት፣ለስትሮክ፣ በስፓርት ጊዜ ለሚያጋጥም አደጋ፣ለዲስክ መንሸራተትና ለተመሳሳይ ችግሮች በብቁ ባለሙያዎች ዘመናዊ የህክምና ቴክኖሎጂን በመጠቀም የፊዚዮቴራፒ ህክምና አገልግሎት ይሰጣል።
አድራሻችን 4ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ፊት ለፊት ቅዱስ ፕላዛ ህንፃ ምድር ላይ እንገኛለን።
ስልክ ቁጥር፡-09 69 69 69 24/ 011 1 26 59 26/0975060708
ፌስቡክ HTTPS://WWW.FACEBOOK.COM/ZIONPHYSIOTHERAPY/
ቴሌግራም፡ t.me/zionclinic
ቲክቶክ፡ www.tiktok.com/@zionphysiotheraphy


Zion Physiotheraphy

Zion physiotherapy የተረከዝ ህመም እና መፍትሄው!

1 year ago | [YT] | 0