ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ GETENETE OFFICALL MEDIA ይህ ሚድያ መንፈሳዊ ይዘቶችን ጠብቆ የሚተላለፍበት ሚድያ ነው። ሰብስክራይብ ስላደረጉንና ስለሚያደርጉን እናመሰግናለን::
ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media
ነገ ጠዋት 11:30 አዳዲስ ያልተሰሙ መዝሙር ይለቀቃሉ
1 week ago | [YT] | 116
View 2 replies
የፍልፍሉ የጤና ጉዳይስ?
3 weeks ago | [YT] | 45
View 3 replies
እንኳን አደረሳችሁ
3 weeks ago | [YT] | 51
View 0 replies
ባበረሰሽ ግዜ ዛሬ ማታ 10 ሰኣት ይለቀቃል!
4 weeks ago | [YT] | 37
#ለኔ ነው የሚል Coment ላይ 3ግዜ አሜን ይበል!
1 month ago | [YT] | 54
View 1 reply
ማማትን ሰላም ያስኀፅመን!
1 month ago | [YT] | 46
🌿 ሆሳእና በአርያም"በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ በሰማይ ሰላም በአርያምም ክብር ይሁን!" (ሉቃስ 19፡38)ዛሬ የሰላሙ ንጉሥ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትሕትና በአህያ ውርንጫ ላይ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም የገባበትን ታላቅ በዓል እናስባለን። እኛም እንደ ሕፃናቱ ዘንባባ ይዘን፣ ልብሳችንን (ልባችንን) በመንገዱ ላይ አንጥፈን "ሆሳዕና በአርያም!" እያልን እንቀበለዋለን።የዕለቱ ምስጢር በአጭሩ፦ዘንባባ፦ የድልና የሰላም ምልክት።አህያይቱና ውርንጫይቱ፦ የትሕትና እና የሁለቱ ሕዝቦች (አይሁድና አሕዛብ) አንድነት ምሳሌ።ሆሳዕና በአርያምይህ በዓል ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለዓለም ሁሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ ይሁንልን! 🙏
1 month ago | [YT] | 48
ሆሳዕና በአርያም ! 🌿"በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ በሰማይ ሰላም በአርያምም ክብር ይሁን!" (ሉቃስ 19፡38)ዛሬ የሰላሙ ንጉሥ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትሕትና በአህያ ውርንጫ ላይ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም የገባበትን ታላቅ በዓል እናስባለን። እኛም እንደ ሕፃናቱ ዘንባባ ይዘን፣ ልብሳችንን (ልባችንን) በመንገዱ ላይ አንጥፈን "ሆሳዕና በአርያም!" እያልን እንቀበለዋለን።የዕለቱ ምስጢር በአጭሩ፦ዘንባባ፦ የድልና የሰላም ምልክት።አህያይቱና ውርንጫይቱ፦ የትሕትና እና የሁለቱ ሕዝቦች (አይሁድና አሕዛብ) አንድነት ምሳሌ።ሆሳዕና በአርያምይህ በዓል ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለዓለም ሁሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ ይሁንልን! 🙏
1 month ago | [YT] | 70
video በዚሁ ቻናል ስለተለቀቀ Subscriebእያረጋችሁ! #አለም እየተፈወሰች ትገኛለች
1 month ago | [YT] | 15
በረከታቸው አይለየን❤
Load more
ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media
ነገ ጠዋት 11:30 አዳዲስ ያልተሰሙ መዝሙር ይለቀቃሉ
1 week ago | [YT] | 116
View 2 replies
ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media
የፍልፍሉ የጤና ጉዳይስ?
3 weeks ago | [YT] | 45
View 3 replies
ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media
እንኳን አደረሳችሁ
3 weeks ago | [YT] | 51
View 0 replies
ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media
ባበረሰሽ ግዜ ዛሬ ማታ 10 ሰኣት ይለቀቃል!
4 weeks ago | [YT] | 37
View 0 replies
ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media
#ለኔ ነው የሚል Coment ላይ 3ግዜ አሜን ይበል!
1 month ago | [YT] | 54
View 1 reply
ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media
ማማትን ሰላም ያስኀፅመን!
1 month ago | [YT] | 46
View 0 replies
ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media
🌿 ሆሳእና በአርያም
"በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ በሰማይ ሰላም በአርያምም ክብር ይሁን!" (ሉቃስ 19፡38)
ዛሬ የሰላሙ ንጉሥ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትሕትና በአህያ ውርንጫ ላይ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም የገባበትን ታላቅ በዓል እናስባለን። እኛም እንደ ሕፃናቱ ዘንባባ ይዘን፣ ልብሳችንን (ልባችንን) በመንገዱ ላይ አንጥፈን "ሆሳዕና በአርያም!" እያልን እንቀበለዋለን።
የዕለቱ ምስጢር በአጭሩ፦
ዘንባባ፦ የድልና የሰላም ምልክት።
አህያይቱና ውርንጫይቱ፦ የትሕትና እና የሁለቱ ሕዝቦች (አይሁድና አሕዛብ) አንድነት ምሳሌ።
ሆሳዕና በአርያም
ይህ በዓል ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለዓለም ሁሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ ይሁንልን! 🙏
1 month ago | [YT] | 48
View 0 replies
ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media
ሆሳዕና በአርያም ! 🌿
"በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ በሰማይ ሰላም በአርያምም ክብር ይሁን!" (ሉቃስ 19፡38)
ዛሬ የሰላሙ ንጉሥ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትሕትና በአህያ ውርንጫ ላይ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም የገባበትን ታላቅ በዓል እናስባለን። እኛም እንደ ሕፃናቱ ዘንባባ ይዘን፣ ልብሳችንን (ልባችንን) በመንገዱ ላይ አንጥፈን "ሆሳዕና በአርያም!" እያልን እንቀበለዋለን።
የዕለቱ ምስጢር በአጭሩ፦
ዘንባባ፦ የድልና የሰላም ምልክት።
አህያይቱና ውርንጫይቱ፦ የትሕትና እና የሁለቱ ሕዝቦች (አይሁድና አሕዛብ) አንድነት ምሳሌ።
ሆሳዕና በአርያም
ይህ በዓል ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለዓለም ሁሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ ይሁንልን! 🙏
1 month ago | [YT] | 70
View 1 reply
ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media
video በዚሁ ቻናል ስለተለቀቀ Subscrieb
እያረጋችሁ! #አለም እየተፈወሰች ትገኛለች
1 month ago | [YT] | 15
View 0 replies
ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media
በረከታቸው አይለየን❤
1 month ago | [YT] | 70
View 0 replies
Load more