Donkey Tube Academy

for more info
phone: +251913 61 06 73
email: comedys@gmail.com

Other Social Media
===============
Facebook: www.facebook.com/comedianeshe
Tiktok: www.tiktok.com/@comedianeshetu0
Instagram: comedian.eshetu
Tweeter: twitter.com/ComedianEshetu


Donkey Tube Academy

የለንደኑ ተመረቀ https://youtu.be/7NEPoKmKkek

1 month ago | [YT] | 9

Donkey Tube Academy

የቴክኖሎጂው ዓለም በፈጣን ጉዞ ላይ ነው፤ እርስዎስ የት ነዎት? አዲሱን የ Donkey AI ፕሮግራም ለመቀላቀል ለጠየቃችሁን ሁሉ፣ መንገዱ ይኸውላችሁ፦
📞 ለመመዝገብና መረጃ ለማግኘት፡
በነዚህ ስልኮች "ሀሎ" ይበሉንና ይቀላቀሉን፡
* 0975 51 63 60
* 0973 35 77 77
* 0913 61 06 73
💳 የክፍያ መመሪያ (በቴሌብር)
ክፍያዎን ሲፈጽሙ ስህተት እንዳይፈጠር እነዚህን ቁጥሮች በጥንቃቄ ይጠቀሙ፡
🔹 Merchant ID: 882381
🔹 Operation ID: 121224
> "ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው፣ ወደኋላ አይቅሩ!" 💡
>
#DonkeyAI #ComedianEshetu #Ethiopia #TechNews #EthiopianPost #DonkeyTube

2 months ago | [YT] | 46

Donkey Tube Academy

አዲሱን የዶንኪ AI ፕሮግራም መቀላቀል ፈልገው "እንዴት ነው ነገሩ?" ብለዋል?
ይሄው መመሪያው፦

📞 በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች "ሀሎ" ይበሉን፡

0975 51 63 60
0973 35 77 77
0913 61 06 73

🤖 በቴሌግራም ለሚመቻችሁ
ቦቱን "ሰላም" በሉትና ስለ ሥልጠናው የፈለጉትን ጠይቁት፡
👉t.me/comedianEshetu_bot
📝 የዲጂታል ፎርም አፍቃሪ ከሆኑ :
እዚህ ሊንክ ላይ ገብተው 'ክሊክ' በማድረግ ይመዝገቡ፡
👉tally.so/r/dWdBMA

💳 በቴሌብር "ከች" ለማድረግ
ብርዎ መድረሻው እንዳይጠፋ እነዚህን መለያዎች ይጠቀሙ፡

Merchant ID: 882381
Operation ID: 121224

2 months ago | [YT] | 42

Donkey Tube Academy

አክስቴ ስልኬ ላይ ያለውን የ AI ድምፅ ረዳት ስታይ "ይሄማ ቴክኖሎጂ ከሆነ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠው!" ብላ በድንጋጤም በመገረምም መርቃዋለች። አዎ፣ ቴክኖሎጂው ተመርቋል! እርስዎስ ስራዎን በ AI ለማቀላጠፍ ዝግጁ ነዎት?

ትምህርቱ ተጀምሯል ከቤትዎ ሳይወጡ ቴክኖሎጂውን እንዴት ለስራዎ እንደሚጠቀሙበት በተግባር የሚያስተምረውን ኮርስ ዛሬውኑ ተመዝግባችሁ ዛሬውኑ ጀምሩ!

🎁 ልዩ ስጦታ! ቀድመው ለሚመዘገቡ ተማሪዎቻችን ያዘጋጀነው ሽልማት አሁን ወደ ላፕቶፕ አድጓል! የሽልማቱ ቀጥታ ስርጭት ዛሬ ስለሚካሄድ፣ አሁኑኑ ይመዝገቡና የላፕቶፑ አሸናፊ ይሁኑ! የምንሸልመው ለተማሪዎቻችን ብቻ ነው።

የዚህ ሁሉ ስልጠና ክፍያ፦ 2000 ብር ብቻ
🔗 ለመመዝገብ፦ t.me/comedianEshe_bot
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 09-13-61-06-73 | 09-75-51-63-60 | 09-73-35-77-77

2 months ago | [YT] | 39

Donkey Tube Academy

አክስቴ ስልኬ ላይ ያለውን የ AI ድምፅ ረዳት ስታይ "ይሄማ ቴክኖሎጂ ከሆነ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠው!" ብላ በድንጋጤም በመገረምም መርቃዋለች። አዎ፣ ቴክኖሎጂው ተመርቋል! እርስዎስ ስራዎን በ AI ለማቀላጠፍ ዝግጁ ነዎት?

ትምህርቱ ተጀምሯል  ከቤትዎ ሳይወጡ ቴክኖሎጂውን እንዴት ለስራዎ እንደሚጠቀሙበት በተግባር የሚያስተምረውን ኮርስ ዛሬውኑ ተመዝግባችሁ ዛሬውኑ ጀምሩ!

🎁 ልዩ ስጦታ! ቀድመው ለሚመዘገቡ ተማሪዎቻችን ያዘጋጀነው ሽልማት አሁን ወደ ላፕቶፕ አድጓል! የሽልማቱ ቀጥታ ስርጭት ዛሬ ስለሚካሄድ፣ አሁኑኑ ይመዝገቡና የላፕቶፑ አሸናፊ ይሁኑ! የምንሸልመው ለተማሪዎቻችን ብቻ ነው።

የዚህ ሁሉ ስልጠና ክፍያ፦ 2000 ብር ብቻ
🔗 ለመመዝገብ፦ t.me/comedianEshe_bot
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 09-13-61-06-73 | 09-75-51-63-60 | 09-73-35-77-77

2 months ago | [YT] | 36

Donkey Tube Academy

እስከ ነገ ምሽት ለሚመዘገብ እድለኛ የላፕ ቶፕ ሽልማት ተዘጋጅቷል !
ዛሬ AIን የሚጠቀም ሰው
• ፈጣን ነው፣
• ውጤታማ ነው፣
• ተወዳዳሪ ነው፣
Donkey AI ኮርስ
ለሰራተኞች፣ ለነጋዴዎች፣ ለፈጣሪዎች፣ ለወጣቶች
AIን በስራዎ ውስጥ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል በቀጥታ ያስተምራል።
ዋጋው፦ 2000 ብር ብቻ
ቦታው፦ በአካል እና በ ኦንላይን (ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በምርጥ ቁምጣና በሻይ)
በ 48 ሰዓት ውስጥ ካልከፈሉ፣ ቦታዎ "Delete" ተደርጎ ለሌላ "Update" ይደረጋል!
🔗 ለመመዝገብ፦ t.me/comedianEshe_bot
📞 ለበለጠ መረጃ፦ (ወይም መረጃ)፦ 09-13-61-06-73
0975 51 63 60
0973 35 77 77 እ.

2 months ago | [YT] | 28

Donkey Tube Academy

አሁን ያለንበት ዘመን የAI ዘመን ነው።
እየመጣ ያለ ነገር አይደለም፤ አስቀድሞ መጥቶ ስራ ጀምሯል።
ዛሬ AI የሚጠቀም ሰው
• ፈጣን ነው፣
• ውጤታማ ነው፣
• ተወዳዳሪ ነው፣
Donkey AI ኮርስ
ለሰራተኞች፣ ለነጋዴዎች፣ ለፈጣሪዎች፣ ለወጣቶች
AIን በስራዎ ውስጥ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል በቀጥታ ያስተምራል።
ዋጋው፦ 2000 ብር ብቻ (ይሄን ካጡ የድህነት ወለል ሳይሆን የቴክኖሎጂ ወለል ላይ ነዎት!)
ቦታው፦ በአካል እና በ ኦንላይን (ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በምርጥ ቁምጣና በሻይ)
ተመዝጋቢ በዝቷል። በ 48 ሰዓት ውስጥ ካልከፈሉ፣ ቦታዎ "Delete" ተደርጎ ለሌላ "Copy Paste" ይደረጋል!
🔗 ለመመዝገብ፦ t.me/comedianEshe_bot
📞 ለበለጠ መረጃ፦ (ወይም መረጃ)፦ 09-13-61-06-73
0975 51 63 60
0973 35 77 77

2 months ago (edited) | [YT] | 23

Donkey Tube Academy

ነገ ምሽትም በ ቀጥታ ሥርጭት ከዛሬ ጠዋት እስከ ነገ 6 ሰዓት ለሚመዘገብ እድለኛ የ 50 ሺ ብር ሳምሰንግ የሞባይል ስልክ እሸልማለሁ።

ቦታው በከፍተኛ ፍጥነት እየተያዘ ስለሆነ እድሉ እንዳያመልጥዎ ፈጥነው ይመዝገቡ።
💰 የሥልጠና ክፍያ፦ 2000 ብር ብቻ
📅 መጀመሪያ፦ የካቲት 21 (በኦንላይን)
⏳ ቦታ ለማረጋገጥ፦ በ 48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ በመፈጸም ቦታዎን ያረጋግጡ።
🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ t.me/comedianEshe_bot
ለተጨማሪ ጥያቄዎች በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፦
📞 09-75-51-63-60
📞 09-73-35-77-77
📞 09-13-61-06-73
#donkeyai #FutureSkills #TechEthiopia #artificialintelligence #SkillDevelopment

2 months ago | [YT] | 30

Donkey Tube Academy

ትላንት መገናኛ ታክሲ ተራ ቆሜያለሁ። ተራ አስከባሪው "ሁለት ሰው! ሁለት ሰው!" እያለ ይጮኻል። አንዱ ጓደኛዬ ደግሞ ስልኩን እያየ "አይ ይሄ AI የመጣ ቀንማ ተራ አስከባሪም ስራ ይፈታል" አለኝ።

ተራ አስከባሪው ሰምቶት ኖሮ... ዞር አለና "አንተ ልጅ... ይሄ AI ያልከው ነገር 'ቁጭ በል' ብሎኝ የሰውን ግፊያ ካላቆመውና በራሱ ታክሲውን ካልሞላው... እኔን አይተካኝም! AI ማለት 'አይቻልም' (A-I) ማለት እንዳይሆን ብቻ ተጠንቀቅ" ብሎት ተራውን አስቀጠለ።

ቁምነገሩ ግን... AI "አይቻልም" ሳይሆን ሁሉንም ነገር "ቀላል" የሚያደርግ ነው። የታክሲ ተራው ባይቀየርም፣ የእርስዎ እውቀት ግን መቀየር አለበት!

💰 ክፍያ፦ 2000 ብር ብቻ

📅በኦንላይን መጀመሪያ፦ የካቲት 21 (Online)

🔗 ለመመዝገብ፦ t.me/comedianEshe_bot

📞 ስልኮች፦ 09-75-51-63-60 | 09-73-35-77-77 | 09-13-61-06-73

2 months ago | [YT] | 19

Donkey Tube Academy

👵 "ልጄ ሆይ... ስልኩ 'Update' አድርጊኝ እያለኝ ነው!" ማለት ይብቃ!
በየቀኑ ለልጅዎ ወይም ለጎረቤት ልጅ "ይሄን ዩቲዩብ እንዴት ነው የምከፍተው?" ብለው መጠየቅ ሰልችቶዎታል? በ 2000 ብር ብቻ የቤቱ የቴክኖሎጂ ሚኒስትር መሆን ይችላሉ!

ክፍያ፦ 2000 ብር (ለአንድ ጊዜ ማኪያቶና ኬክ ከሚከፍሉት ያነሰ!)
ማስጠንቀቂያ፦ የካቲት 21 በ online ትምህርቱ ይጀምራል። በ 48 ሰዓት ውስጥ ካልከፈሉ፣ ቦታዎን "Update" አድርገን ለሌላ እንሰጣለን! 😉
🔗 ቦታዎን ለመያዝ፦ t.me/comedianEshe_bot
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 09-75-51-63-60 | 09-73-35-77-77 | 09 13 61 06 73

2 months ago | [YT] | 19