🍲 Tasting Ethiopia one bite at a time! 🇪🇹


T.I.Z.U.N.A

ሆሳዕና በአርያም!🌿 እና ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ጥንተ ስቅለቱ እንኳን አደረስን አደረሳችሁ!

​"በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ በሰማይ ሰላም በአርያምም ክብር ይሁን!" (ሉቃስ 19፡38)
​ዛሬ የሰላሙ ንጉሥ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትሕትና በአህያ ውርንጫ ላይ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም የገባበትን ታላቅ በዓል እናስባለን። እኛም እንደ ሕፃናቱ ዘንባባ ይዘን፣ ልብሳችንን (ልባችንን) በመንገዱ ላይ አንጥፈን "ሆሳዕና በአርያም!" እያልን እንቀበለዋለን።

​የዕለቱ ምስጢር በአጭሩ፦
​ዘንባባ፦ የድልና የሰላም ምልክት።
​አህያይቱና ውርንጫይቱ፦ የትሕትና እና የሁለቱ ሕዝቦች (አይሁድና አሕዛብ) አንድነት ምሳሌ። ​ሆሳዕና በአርያም ​ይህ በዓል ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለዓለም ሁሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ ይሁንልን!
⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳

1 month ago | [YT] | 4

T.I.Z.U.N.A

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የፍቅር እና የሰላም ይሁንላችሁ! ኢድ ሙባረክ!

1 month ago | [YT] | 17

T.I.Z.U.N.A

እንኳን ለታላቁ የአድዋ ድል ቀን አደረሳችሁ

2 months ago | [YT] | 20

T.I.Z.U.N.A

😡😡😡

2 months ago | [YT] | 3