Welcome to the Seifu Show youtube Channel where you will find various shows and comedy skits hosted by Seifu Fantahun.


Seifu Show

💔ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ : Seifu Show

1 month ago (edited) | [YT] | 49

Seifu Show

ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።



በፊልም እና ቲያትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ህይወቱ ማለፉ ነው የተገለፀው።



ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት እንደነበር ይታወቃል ።



ሰይፉ ኦን ኢቢኤስ በተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ይገልፃል ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን።

1 month ago | [YT] | 1,584

Seifu Show

በቀን የምተኛው 2 ሰአት ቢሆን ነው...በእኔ ምክንያት ሰዎች ሲደሰቱ ማየት ያስደስተኛል ...የአመቱ ጀግና ነው የተባለለት ማስተር አብነትSeifu on EBS

3 months ago (edited) | [YT] | 24

Seifu Show

...ደስ አይለኝም ብዬ ብዙ ሰው አዝኖብኝ ነበር የቃናዋ ፈሪሀ ተዋናይት ሀና ጌትነት | Seifu on EBS

3 months ago (edited) | [YT] | 2

Seifu Show

እግር ኳስ ተጫዋች ነበርኩ... ራሴን ለመከላከል በመቀመጤ አፍራለሁ ... መልእክተኛው | Seifu on EBS

5 months ago (edited) | [YT] | 16