Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

Jesus is the answer!
የቤተ-ምሕረት ቤተክርስቲያን መጋቢ ….ቤተምህረት ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው አጥቢያ ሆሳዕና የተተከለ ሲሆን ሁለተኛው በአዲስ አበባ በማድረግ አገልግሎቱ በብዙ የጌታ ጸጋ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል .. በቀጣይም ይህን የታመነ ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ ለማድረስ በየስፍራው የወንጌል ጣቢያዎችን እንተክል ዘንድ አብራችሁ በጸሎትና በሚያስፈልገው ሁሉ ትቆሙ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን .... የቤተክርስቲያኗ የሞባይል ስልክ ቁጥሮች
+251953898987---- +251954334185--
ባንክ አካውንት bank account
ንግድ ባንክ CBE 1000519738868
ብርሃን ባንክ brhan bank 1500100078447
በዚህ አገልግሎት አብራን ለምትቆም ነፍስ መልካም ይሁንላት ::


Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

“ዛሬ የእኔ ሽቱ ለአንተ ማፈሰው
ኑሮ ሕይወቴ ማንነቴን ነው
እየሆንኩልህ መልካም መአዛ
የቃልህ አክባሪ ለአንተ የምገዛ….

1 week ago | [YT] | 3

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

ዕብ...3:1
ስለዚህ፥ ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፥ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ፤……

1 week ago | [YT] | 22

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

ሰላም ወዳጆቼ….
ጌታ ኢየሱስ አይተወንም አይጥለንም..
ይሄ የእውነት ቃል ዘመናችን ላይ ይፈፀማል
👉2ኛ ተሰሎንቄ 3
3፤ ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉውም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።

1 month ago | [YT] | 37

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

ጌታ አምላክ ዘመናችንን ከዚህ ክፋት አጥራ እራሳችንን እንድንገዛ እርዳን አሜንንን..

1 month ago | [YT] | 13

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

ጌታችን ሆይ አንተ ግን ያው አንተ ነህ.

2 months ago | [YT] | 25

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

ኦሪት ዘፍጥረት 50
20፤ እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው።

ተብሎ እንደተፃፈው… ይሁንልህ/ይሁንልሽ
አሜንንንንንንንንን🙌🏻

2 months ago | [YT] | 21

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

ይህ ነው ሚስጢሩ የምኖርበት
ማዳን ትድግና በማያልቅበት
በአምላኬ ….

2 months ago | [YT] | 20

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

“ይህ ነው ሚስጢሩ የምኖርበት
ማዳን ትድግና በማያልቅበት
በአምላኬ በአምላኬ በአምላኬ🙌🏻

2 months ago | [YT] | 15

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

ወደ ሮሜ 8
28፤ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።

2 months ago | [YT] | 16

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

ኸረ…አትፍራ…አትፍሪ…አሁን የምናያቸውን ተግዳሮቶች ለዘላለም አናያቸውም… ነገሮቹን ለበጎ የሚለውጥ አምላክ ሠርቶ ያሳየናል…አሜንንንንንን…

2 months ago | [YT] | 22