ማራኪ ሚዲያ-Maraki media

ይህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው መርኃግብሮችችን እንዲሁም በቤተክርስቲያናችን አገልግሎት ፀጋው የበዛላቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር የዝማሬ ፀጋቸውን ወደ እናንተ የምናደርስበት ቻናል ነው።

ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩ።


ማራኪ ሚዲያ-Maraki media

እንኳን ለአመታዊው የ ጽዮን ማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

1 year ago | [YT] | 53

ማራኪ ሚዲያ-Maraki media

እንኳን ለ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ከብረ በዐል በሰላም አደረሰሰችሁ።

1 year ago | [YT] | 44

ማራኪ ሚዲያ-Maraki media

ሥሉስ ቅዱስ ይጠብቁን

1 year ago | [YT] | 51

ማራኪ ሚዲያ-Maraki media

ፃድቁ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ምልጃቸው አይለየን።

1 year ago | [YT] | 46

ማራኪ ሚዲያ-Maraki media

መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ በረከቱ ይደርብን።

1 year ago | [YT] | 56

ማራኪ ሚዲያ-Maraki media

ድንግል ማርያም የልባቸችሁን መሻት ትፈጽምላችሁ።

1 year ago | [YT] | 29

ማራኪ ሚዲያ-Maraki media

27=ጥንተ ስቅለቱ ለክርስቶስ።

1 year ago | [YT] | 10

ማራኪ ሚዲያ-Maraki media

የበረከት ጾም ያድርግልን።

1 year ago | [YT] | 14