NEW DAY MOTIVATION +

Welcome to Adiss Qen Motivation!
Our mission is simple: to inspire and motivate you every day with quick, impactful tips for life. Each video is a fresh start—get energized with new songs, spiritual insights, and uplifting content in just a few minutes.
Join our growing family by subscribing and sharing with your friends. Let’s make each day meaningful together!


SUBSCRIBE & BRIGHTEN YOUR DAY.
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
ለበለጠ መረጃ - +251962212725
Chapter29films@gmail.com


ADISS QEN MOTIVATION +

#ዛሬ_ነው!

በክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል አምኖ የዳነ አማኝ ሁሉ በነገው የተልእኮአዊ አምልኮ እና የተልእኮ ኤግዚቢሽን ላይ መገኘት አለበት!!!

ዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 22 በቤዛ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን

ከ3:00-8:00 የተልእኮ ኤግዚቢሽን

ከ10:00 ጀምሮ ያመሲሕ የአምልኮ ጊዜ

#ያ_መሲሕተልእኮዊአምልኮ #meskeremgetu #adissqenmotivation #mezmurprotestant ‪@meskeremgetu_16‬

3 months ago | [YT] | 104

ADISS QEN MOTIVATION +

መልካም ምሽት | GOOD NIGHT 🌆🌃
🌿 የነፍሴ መድሃኒት – አዜብ ሀይሉ 🙏
✨ Yenefse Medhanit – Azeb Hailu 🙏

የነፍሴ መድኃኒት ሆይ
የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ
በመስቀል ላይ ያማጥክልኝ
ለብቻህ አይደል ወይ
ሌላ ማን ነው ከአንተ በስተቀር
ምህረቱ የሚዘመር
ሌላ ማን ነው ከአንተ በስተቀር
በእኔ አንደበት ፍቅሩ የሚዘመር

Let this song remind you that Jesus is the true healer of your soul.

እግዚአብሔር የነፍሳችንን ቁስል ያፈውሳል። ይህ መዝሙር የሰላም፣ የመድኃኒት እና የተስፋ መልዕክት ነው። 💛
🕊️ Psalm 103:2-3 – “Praise the Lord… who forgives all your sins and heals all your diseases.”

🙏 እርሱ ኃጢአትህን ሁሉ ይቅር ያደርጋል፤ በሽታህንም ሁሉ ይፈውሳል። 💬 Comment your favorite Bible verse about healing or faith below and inspire others today!

🔗 Watch full song here: https://youtu.be/TeZqnFrVO1k?si=TQ2rl...

#YenefseMedhanit #AzebHailu #EthiopianGospel #mezmur2025 #adissqen #FaithInspiration #AmharicGospel #ProtestantMezmur #HabeshaGospel #JesusWorshipSong #HealingMezmur #AdissQenMotivation

3 months ago | [YT] | 34

ADISS QEN MOTIVATION +

መልካም ዜና | Good News
DONT WAIT TO BUY REAL ESTATE, BUY REAL ESTATE WAND WAIT!⚜
አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የ አመቱን ታላቅ ቅናሽ የሽያጭ ዘመቻ ጊፍት ሪል እስቴት ከ መስከረም 29 - ጥቅምት 8 እያካሄድን እንገኛለን።
ይኽን ታላቅ የ ኢንቨስተመንት ድግስ በመታደም ፤
⚜የ20+5% ቅናሽ
⚜የ55/45 ባንክ ብድር
⚜በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ
የአፓርታማ ና የንግድ ሱቆችን ባለቤት ይሁኑ ስንል በ ደስታ ጋብዘንዎታል።
ከ6 የሳይት አማራጭ፦
📌በለገሃር 📌በ22 ማዞሪያ
📌በቦሌ አትላስ 📌በተክለሃይማኖት
📌በሲኤምሲ 📌በአያት
የካሬ አማራጮች
✅ ባለ 1 መኝታ ----- 65 እስከ 74 ካሬ
✅ ባለ 2 መኝታ ------ 85 እስከ 153 ካሬ
✅ ባለ 3 መኝታ ------ 136 እስከ 238 ካሬ
✅ ባለ 4 ምኝታ ------- 174 ካሬ
✅ ቪላ ቤቶችን ከ350 ካሬ ጀምሮ
የንግድ ሱቆች
👉 ከ18 እስከ 324 ካሬ
ከሰፊ የአከፋፈል እንዲሁም የግንባታ ሂደት አማራጭ ጋር አቅርበንልዎታል።
⚜ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ፕሮግራሙን ለመታደም👇
☎️ +251972 77 35 55 / +251925 89 28 38

#adissqenmotivation
#protestantmezmur
#2025
#Giftrealeastate
#ethiopia
#habesha

4 months ago | [YT] | 7

ADISS QEN MOTIVATION +

መልካም ዜና | Good News
DONT WAIT TO BUY REAL ESTATE, BUY REAL ESTATE WAND WAIT!⚜
www.facebook.com/share/p/177yf8jgsN/

አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የ አመቱን ታላቅ ቅናሽ የሽያጭ ዘመቻ ጊፍት ሪል እስቴት ከ መስከረም 29 - ጥቅምት 8 እያካሄድን እንገኛለን።
ይኽን ታላቅ የ ኢንቨስተመንት ድግስ በመታደም ፤
⚜የ20+5% ቅናሽ
⚜የ55/45 ባንክ ብድር
⚜በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ
የአፓርታማ ና የንግድ ሱቆችን ባለቤት ይሁኑ ስንል በ ደስታ ጋብዘንዎታል።
ከ6 የሳይት አማራጭ፦
📌በለገሃር 📌በ22 ማዞሪያ
📌በቦሌ አትላስ 📌በተክለሃይማኖት
📌በሲኤምሲ 📌በአያት
የካሬ አማራጮች
✅ ባለ 1 መኝታ ----- 65 እስከ 74 ካሬ
✅ ባለ 2 መኝታ ------ 85 እስከ 153 ካሬ
✅ ባለ 3 መኝታ ------ 136 እስከ 238 ካሬ
✅ ባለ 4 ምኝታ ------- 174 ካሬ
✅ ቪላ ቤቶችን ከ350 ካሬ ጀምሮ
የንግድ ሱቆች
👉 ከ18 እስከ 324 ካሬ
ከሰፊ የአከፋፈል እንዲሁም የግንባታ ሂደት አማራጭ ጋር አቅርበንልዎታል።
⚜ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ፕሮግራሙን ለመታደም👇
☎️ +251972 77 35 55 / +251925 89 28 38

#adissqenmotivation
#protestantmezmur
#2025
#Giftrealeastate
#ethiopia
#habeshadaily

4 months ago (edited) | [YT] | 4

ADISS QEN MOTIVATION +

📣 ዛሬ ማታ 1:00 ሰዓት በአዲስ ቀን ሞቲቬሽን በቀጥታ ስርጭት!
አዲስ የእግዚአብሔር መዝሙሮችን እና ኃይለኛ የምስጋና ሰዓትን አትቀር። 🙌

🔥 የባለፈውን ሳምንት አዲስ የተለቀቁ መዝሙሮች በቀጥታ እንዘመራለን፤
ከእነዚህ ጋር፦ ኬፋ ሚዴስካ፣ ቃልኪዳን ንጉሴ፣ አማኑኤል ለማ፣ ኢያሱ ባይሳ እና ሌሎችም ታዋቂ ዘመነ መዘምራን! 🎵

👉 እንዳትቀር ማስታወቂያውን አብራ እና ዛሬ ማታ በ1:00 በአምልኮ እና በምስጋና እንገናኝ።

#አዲስቀንMotivation #ወንጌልመዝሙር #አዲስመዝሙር2025 #በቀጥታትርዒት #ክርስቲያንሙዚቃ #አማርኛወንጌል #ምስጋናእናአምልኮ #ፕሮቴስታንትመዝሙር #adissqenmotivation #protestantmezmur #amharicgospelsong

4 months ago | [YT] | 7

ADISS QEN MOTIVATION +

📢 LIVE Tonight at 7:00 PM (Ethiopian Time)!
Join Adiss Qen Motivation 🌍 for a powerful LIVE Worship & Praise Night 🎶

🔥 Featuring brand new Ethiopian Gospel songs released this past week — including amazing performances from Kefa Mideska, Kalkidan Nigussie, Amanuel Lemma, Eyasu Bayisa, and more! 🙏✨

Don’t miss this moment of worship, joy, and revival.
👉 Turn on notifications and join us LIVE tonight at 7 PM for nonstop mezmur and spiritual uplift!

#EthiopianGospel #AdissQenMotivation #NewMezmur2025 #LiveWorship #AmharicGospel #PraiseAndWorship #GospelMusic2025 #ChristianMusic #EthiopianProtestant #አዲስመዝሙር #የ2025መዝሙር

4 months ago | [YT] | 6

ADISS QEN MOTIVATION +

መልካም ምሽት | GOOD NIGHT 🌆🌃
🔥 ና ጌታ ሆይ – Zeritu Kebede 🙏
🎵 የመዝሙሩ ቃል (Poem):
“ዉጦ እንዲያስቀረኝ ከዛተብኝ ስምጠት፣
አውጣኝ ከዚህ ባህር - ከተቀበርሁበት።
ተስፋዬ አንተ ነህ እጠብቅሃለሁ።
ተስፋዬ አንተ ነህ - እጠብቅሃለሁ።”

💛 ይህ መዝሙር እንዴት ልብዎን ነካ?
💬 Comment your reflections & favorite mezmur line 👇

🎶 Watch the Full Original Song here 👇
🔗 ና ጌታ ሆይ - ዘሪቱ ከበደ | Na Geta Hoy – Zeritu Kebede
https://youtu.be/S3RrNIEV4g0?si=dVZ_B...

#NaGetaHoy #ZerituKebede #EthiopianGospel2025 #mezmur #HabeshaGospel #adissqen

4 months ago | [YT] | 35

ADISS QEN MOTIVATION +

🛑 አሁን Live ነው
🛑ማጽናናትህ የመዝሙርና የምስክርነት ምሽት II Matsnanatih Live at Beza International
🔗 https://youtu.be/bcPyOwjA2_8?si=vwKDs...
#NaGetaHoy #ZerituKebede #EthiopianGospel2025 #mezmur #HabeshaGospel #adissqen
protestant mezmur

4 months ago (edited) | [YT] | 4

ADISS QEN MOTIVATION +

🔥 አቤንኤዘር – Pastor Biniyam Etana & Tadesse Eshete 🙌
እስከ እንግዲህ እግዚአብሔር አድኖናል። ✝️

🙌 Powerful New Ethiopian Gospel 2025 is live now on AdissQen Motivation!
👉 Watch here: [www.youtube.com/shorts/HMwakr...]
አቤኔዘር
አቤኔዘር
እስከዛሬ ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል
እንደተለመደው ድንቅ አድርጎልናል
ባህሩም ከፍሎ አሻግሮናል
አቤኔዘር።
#Abenezer #BiniyamEtana #mezmur2025 #EthiopianGospel #ProtestantMezmur

4 months ago | [YT] | 17