"እንኳን ወደ 'Ethio Travel / amen' ዩቲዩብ ቻናል በደህና መጡ! በዚህ ቻናል ላይ ስለ አሜሪካ፣ ዩኬ (UK) እና የተለያዩ ሀገራት የቪዛ ዜናዎች፣ የኢሚግሬሽን መረጃዎች፣ የቤተሰብ ቪዛ አዳዲስ አሰራሮች እና የስራ ዕድሎች ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ። ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!"
"Welcome to 'Ethio Travel / amen'! This channel provides you with the latest updates on US, UK, and global visa news, immigration policies, family-based visa procedures, and job opportunities abroad. Subscribe to stay informed and up to date!"
Ethio Travel / amen /
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰዎ!
አዲሱ ዓመት ለእርስዎና ለቤተሰብዎ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የደስታና የስኬት ዓመት እንዲሆን፣ ምኞትዎና ሕልምዎ ሁሉ እንዲሳካ ከልብ እመኛለሁ።
መልካም አዲስ ዓመት!
🌻🌻🌻 "Happy Ethiopian New Year" 🌻🌻🌻 🎉🎉🎉
ከ Rg and family Real Estate
መኖሪያ ቤት እና የንግድ ሱቅ መግዛት ለምትፈልጉ 0944257151
#ethiotravel
3 days ago | [YT] | 6
View 0 replies
Ethio Travel / amen /
አሁኑኑ ያመልክቱ (APPLY NOW)
በ PERM ግሪን ካርድ ሂደት በኩል የውጭ ሀገር ሰራተኞችን ስፖንሰር የሚያደርጉ የአሜሪካ አሰሪዎች አሁንም ረጅም ጥበቃ እያጋጠማቸው ነው። እስከ ኦገስት 31፣ 2026 ድረስ፣ የአሜሪካ የሰራተኛ መሪያ (DOL) በሙያተኞች ደረጃ በኖቬምበር 2025 ወይም ከዚያ በፊት የተገቡ የ PERM ማመልከቻዎችን እየገመገመ ነበር።
ለኦዲት (ምርመራ) የተመረጡ ፋይሎች በዲሴምበር 2025 ወይም ከዚያ በፊት ለተገቡ ማመልከቻዎች እየተገመገሙ ሲሆን፣ በኤፕሪል 2026 ወይም ከዚያ በፊት የተገቡ የመልስ-ግምገማ (Reconsideration) ጥያቄዎች ደግሞ በሂደት ላይ ነበሩ።
6 days ago | [YT] | 10
View 0 replies
Ethio Travel / amen /
የኢትዮዽያዉያን ዜጎች የቪዛ ጉዳይን በሚመለከት ከዱባይ ስደተኞች እና ነዋሪዎች ጉዳይ ዋና መምሪያ (GDRFA) ኃላፊ ጋር ዉይይት ተካሄደ።
========•••••========
በዱባይና እና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ቆንስል ጄኔራል ክቡር አቶ ዘሪሁን መገርሳ ከዱባይ የስደተኞች እና ነዋሪዎች ጉዳይ ዋና መምሪያ (GDRFA) ዋና ሃላፊ ክቡር ሌተናል ጄኔራል መሐመድ አሕመድ አል ማሪ (Lieutenant General Mohammed Ahmed Al Marri) ጋር ተወያዩ።
በዉይይቱ ወቅት ክቡር ቆንስል ጄኔራሉ በኢትዮዽያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መሪዎች መካከል ያለዉን ወንድማዊ ግንኙነት በሚያንጸባርቅ መልኩ ዱባይ ለኢትዮዽያዉያን ዜጎች ሁለተኛ ቤታቸዉ መሆኗን ጠቅሰዉ፣ ለዜጎች መብት መከበር እየተደረገ ለሚገኘዉ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ በስራ ፍለጋ በጉብኝት ቪዛ ወደ የተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ገብተዉ ወደ ስራ ቪዛ ለመቀየር በሂደት ላይ የሚገኙ እና የስራ አይነት ለመቀየር ቪዛቸውን ሰርዘው በፖሊስ ክሊራንስ መዘግየት ምክንያት የOverstay ቅጣት ውስጥ የገቡ ዜጎችን ጉዳይ አንስተዋል። ለእነዚህ ዜጎች የገንዘብ ቅጣቱ እንዲነሳ እና ቪዛቸውን ማስተካከል እንዲችሉ ድጋፍ እንዲደረግ ኃላፊውን ጠይቀዋል።
የዱባይ የስደተኞች እና ነዋሪዎች ጉዳይ ዋና መምሪያ (GDRFA) ዋና ኃላፊ ክቡር ሌተናል ጄኔራል መሐመድ አሕመድ አል ማሪ (Lieutenant General Mohammed Ahmed Al Marri) በበኩላቸዉ ኢትዮዽያ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አጋር አገር መሆኗን ጠቅሰዉ፣ የቪዛ ጉዳይን በሚመለከት ኢትዮዽያዉያን ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ አስፈላጊውን ጥረት እና ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልጸዉ፣ ዜጎችም የአገሪቱን የኢሚግሬሽን ሕግ አክብረው እንዲኖሩ ጠቁመዋል።
በመጨረሻም በኢሚግሬሽን መስክ በትብብር መስራት ለመቀጠል የጋራ መግባባት ላይ የተደረሰ ሲሆን፣ ዋና ሃላፊዉ እና ቆንስል ጄኔራሉ የዱባይ ኢሚግሬሽን ጽ/ቤት ቀልጣፉ አሰራርን ተዘዋዉረዉ ጎብኝተዋል።
መረጃ ምንጭ
The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia
MFAEthiopia Amharic የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
FDRE Immigration and Citizenship Service
#ethiotravl
2 weeks ago | [YT] | 14
View 0 replies
Ethio Travel / amen /
youtube.com/live/NL-XReywzUI?si=9A5Z0Q6GvJKawDGA
2 weeks ago | [YT] | 5
View 0 replies
Ethio Travel / amen /
youtube.com/live/NL-XReywzUI?si=9A5Z0Q6GvJKawDGA
2 weeks ago | [YT] | 0
View 0 replies
Ethio Travel / amen /
youtube.com/live/NL-XReywzUI?si=9A5Z0Q6GvJKawDGA
2 weeks ago | [YT] | 0
View 0 replies
Ethio Travel / amen /
youtube.com/live/NL-XReywzUI?si=9A5Z0Q6GvJKawDGA
2 weeks ago | [YT] | 0
View 0 replies
Ethio Travel / amen /
youtube.com/live/up_Wre9aXn8?si=nP6SuClhgbIAXtSA
ከአድዋ 00 በቀጥታ የሚተላለፈውን አስደናቂ የቦክስ ውድድር አሁንኑ በቀጥታ መመልከት ይችላሉ!
2 weeks ago | [YT] | 0
View 0 replies
Ethio Travel / amen /
youtube.com/live/up_Wre9aXn8?si=nP6SuClhgbIAXtSA
ከአድዋ 00 በቀጥታ የሚተላለፈውን አስደናቂ የቦክስ ውድድር አሁንኑ በቀጥታ መመልከት ይችላሉ!
2 weeks ago | [YT] | 0
View 0 replies
Ethio Travel / amen /
አሁን ላይ youtube.com/live/up_Wre9aXn8?si=8c6vRzG5S5n0pgzd
2 weeks ago | [YT] | 0
View 0 replies
Load more