Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ 

On this channel, you'll find tech reviews, camera tutorials, YouTube tutorials, Video Editing tutorials, Health Tips and social media tips videos. I also upload three videos every week.
እንኳን ወደ አቡጊዳ ሚዲያ በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል ላይ ጠቃሚ የዩቱዩብ መማሪያዎችን ፣ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መማሪያዎችን ፣ የካሜራ መማሪያዎችን እና የፎቶ ኤዲቲንግ መማሪያዎችን ማወቅ ከፈለጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ደውሉን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ስለመጣችሁ አመሰግንናለሁ ።


Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

☑️ ሰላም የአቡጊዳ ቤተሰቦች👋

🟣 በስራ መደራረብ እና በግል ጉዳይ ምክንያት  ላልታወቀ ግዜ በውስጥ በስልክ ፣ በቴሌግራም እና በዋትስአፕ ዩቱዩብን የተመለከተ የምንጠየቃቸዉን ጥያቄዎች የማንመልስ መሆኑን እንገልፃለን።

🟪 ለማንኛውም ለምንጠየቃቸው 100% ጥያቄዎች በበቂ ሁኔታ ተብራርተው የተሰሩ ቪዲዮዎች ስላሉ እነሱን በማየት ማስተካከል እና መማር ይችላሉ::

መልካም ግዜ 🙏

7 months ago | [YT] | 279

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

ውድ የአቡጊዳ ቤተሰቦች 👋
ሰሞኑን የበርካታ ዩቲዩብ ቻናሎች ሞኒታይዜሽን እየተነሳ ነው። ምን እየተፈጠረ ነው ? 🤔

7 months ago | [YT] | 134

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

ሰላም ቤተሰቦች 👋
በዚህ ወር በርካታ ዩቱበሮች በበርካታ አካባቢዎች የ November ወር የአድሰንስ ክፍያ ተልኮላቸው ወደ ባንካቸዉ አልገባም እያሉ ይገኛሉ እስኪ ያልገባላችሁ ኮመንት ላይ ፃፉ

8 months ago | [YT] | 173

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

አዲስ መረጃ ይነበብ

8 months ago | [YT] | 878

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

ወሳኝ ቪዲዮ ተለቋል

1 year ago | [YT] | 27

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

አዲስ ምርጥ መረጃ

1 year ago | [YT] | 50

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

ሰላም የአቡጊዳ ቤተሰቦች 👋

ሰሞኑን ዩቱብ ብዙ ቻናሎችን ጥቂት የሌላ ሰው ቪዲዮ እና ሙዚቃ (ድምፅ) የሚጠቀሙ ቻናሎችን ሪዩዝድ ኮንተንት እያለ ሞኒታይዜሽን እያነሳ ነው ጥንቃቄ አድርጉ ። በተለይ በዝች 3 ቀን ውስጥ ብዙ ቻናሎች የዚህ ነገር ተጠቂ ሆነዋል ።

መልካም ግዜ🙏

1 year ago (edited) | [YT] | 433

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

📣ውድ የአቡጊዳ ቤተሰቦች መቼ መቼ ላይቭ እንግባ? እስኪ ቀን እንምረጥ ⬇️

1 year ago | [YT] | 237