Free press
ትልቁ የሞራል ስንቃችን የእናንተ አብሮነት እና አስተያየት ነው፡ ለማንኛውም ጥቆማ እና አስተያየት በዋት ሳፕ +31645665578 ያድርሱን
3 weeks ago | [YT] | 201
View 2 replies
ጤና ይስጥልኝ ተመልካቾቻችን፤ ሀሳብ እና አስተያየት ካላችሁ በፌስቡክ melkam selam molla ብለው ቢጽፉልን ይደርሰናለ፡ መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ።
6 months ago | [YT] | 60
View 0 replies
በፋኖ የተሰራው የ 1 ሰአት ዶክመንተሪ ፊልም ማየት ይችላሉ https://youtu.be/OMHZtC4yFEQ
7 months ago | [YT] | 7
ዛሬ ይጠብቁን፤
1 year ago | [YT] | 81
በርካታ ጉዳዮች የተነሱበት ድንቅ ቆይታ ፡ መሪዎችን ተቀብሎ ካስተናገዳቸው የፋኖ አመራር ጋር አድርገናል፡ ተከታተሉት፤ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ።
1 year ago | [YT] | 3
የጎንደር ፋኖ አመራር እየተሰራ ያለውን ሴራ አጋለጠ
1 year ago | [YT] | 5
ጎጃም በጭፈራ
1 year ago | [YT] | 4
🔷ቅን ታዛዥ እና ታታሪ🔷 🔷ወንድም እና ጀግና🔷🔹በየቀኑ የሚደረጉ ውጊያዎችን ከላይ እስከታች ደውሎ መረጃ ሲያጠናቅር ውሎ : ኔትወርክ የሚያገኝበት ቦታ ፈልጎ ለሁሉም የሚልክ🔹ትጉህ እና የዋህለቀናት ተጉዞ : ከውጊያ አረፍ ብሎ ውሎ አዳሩን ለአለም የሚያደርስ🔹አንዳንዴ የሌት ብርድ እና ረዥም ጉዞ ያደከመውን የተዘጋ ድምፁን ይዞ የሚገልፅ: ለመስነፍ ምክንያት የማይሰጥ: ድምፄን አትጠቀሙ ግን መረጃውን ተጠቀሙ የሚል አይደክሜ::🔹ሚዲያ አይመርጥ" አያድላ አይሰስት : ከወራት በፊት እንዲሁ ሲያሟርቱበት አገኘሁት: ጆ ደና ነህ? ሰላምየ እኔ ስለራሴ መጨነቅ ያቆምኩ ለህዝብ ልሰዋ ወስኜ የገባሁ እለት ነው" ይሁንና ደና ነኝ: ለዚህ ደግ ህዝብ ብሰዋስ:እንዳለውም ተሰዋ። 🔷ፋኖ ዮሀንስ: የአማራ ተማሪዎች ማህበር አመራር ሁኖ ከዩኒቨርስቲ በግፍ ለተባረሩ የአማራ ተማሪዎች ሳይታክት ለፍቷል። 🔹ለተፈናቃዮች የሀገር ቤት አስተባባሪ ሁኖ ድጋፍ እንዲደርስ ቀላል የሚመስል ግን እልህ አስጨራሽ ጉዞ አድርጓል። 🔹የመረረ ቀን በህቡእ ከተሰሩ እስከ ትግል ሜዳ ወርዶ ነፍሱን እስከመስጠት ለአማራ ህዝብ ታምኗል: 🔷ከአተማ እስከ ከአፋጎ አመራር - የአማራ ህዝብ ከገባበት የህልውና አደጋ ለማውጣት የከፈልከው መስዋትነት ና ጀግንነት ይታወሳል:: 🔷ጆ በየቀኑ" ሊባል በሚችል ደረጃ አገኝህ ነበረ: እንደ ወንድም ልብ ይሰብራል : ግን ተሰዋህ እንጅ አልሞትክም። ነፍስህን የሰጠህለት ትግል አደራ አለብን🔷በሰላም እረፍ ወንድሜ። ቻው ጆንደና ሁን
1 year ago | [YT] | 551
View 35 replies
ፋኖ ደሳለው ሙሉጌታወንድሜ ነፍስ በሰላም ትረፍ።መስዋትነትህ ዳር እስኪደርስ አደራህ አለብን።
1 year ago | [YT] | 154
View 31 replies
Load more
Free press
ትልቁ የሞራል ስንቃችን የእናንተ አብሮነት እና አስተያየት ነው፡
ለማንኛውም ጥቆማ እና አስተያየት በዋት ሳፕ +31645665578 ያድርሱን
3 weeks ago | [YT] | 201
View 2 replies
Free press
ጤና ይስጥልኝ ተመልካቾቻችን፤ ሀሳብ እና አስተያየት ካላችሁ በፌስቡክ melkam selam molla ብለው ቢጽፉልን ይደርሰናለ፡ መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ።
6 months ago | [YT] | 60
View 0 replies
Free press
በፋኖ የተሰራው የ 1 ሰአት ዶክመንተሪ ፊልም ማየት ይችላሉ https://youtu.be/OMHZtC4yFEQ
7 months ago | [YT] | 7
View 0 replies
Free press
ዛሬ ይጠብቁን፤
1 year ago | [YT] | 81
View 0 replies
Free press
በርካታ ጉዳዮች የተነሱበት ድንቅ ቆይታ ፡ መሪዎችን ተቀብሎ ካስተናገዳቸው የፋኖ አመራር ጋር አድርገናል፡ ተከታተሉት፤ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ።
1 year ago | [YT] | 3
View 0 replies
Free press
የጎንደር ፋኖ አመራር እየተሰራ ያለውን ሴራ አጋለጠ
1 year ago | [YT] | 5
View 0 replies
Free press
ጎጃም በጭፈራ
1 year ago | [YT] | 4
View 0 replies
Free press
🔷ቅን ታዛዥ እና ታታሪ🔷
🔷ወንድም እና ጀግና🔷
🔹በየቀኑ የሚደረጉ ውጊያዎችን ከላይ እስከታች ደውሎ መረጃ ሲያጠናቅር ውሎ : ኔትወርክ የሚያገኝበት ቦታ ፈልጎ ለሁሉም የሚልክ
🔹ትጉህ እና የዋህ
ለቀናት ተጉዞ : ከውጊያ አረፍ ብሎ ውሎ አዳሩን ለአለም የሚያደርስ
🔹አንዳንዴ የሌት ብርድ እና ረዥም ጉዞ ያደከመውን የተዘጋ ድምፁን ይዞ የሚገልፅ: ለመስነፍ ምክንያት የማይሰጥ: ድምፄን አትጠቀሙ ግን መረጃውን ተጠቀሙ የሚል አይደክሜ::
🔹ሚዲያ አይመርጥ" አያድላ አይሰስት :
ከወራት በፊት እንዲሁ ሲያሟርቱበት አገኘሁት:
ጆ ደና ነህ?
ሰላምየ እኔ ስለራሴ መጨነቅ ያቆምኩ ለህዝብ ልሰዋ ወስኜ የገባሁ እለት ነው" ይሁንና ደና ነኝ: ለዚህ ደግ ህዝብ ብሰዋስ:
እንዳለውም ተሰዋ።
🔷ፋኖ ዮሀንስ: የአማራ ተማሪዎች ማህበር አመራር ሁኖ ከዩኒቨርስቲ በግፍ ለተባረሩ የአማራ ተማሪዎች ሳይታክት ለፍቷል።
🔹ለተፈናቃዮች የሀገር ቤት አስተባባሪ ሁኖ ድጋፍ እንዲደርስ ቀላል የሚመስል ግን እልህ አስጨራሽ ጉዞ አድርጓል።
🔹የመረረ ቀን በህቡእ ከተሰሩ እስከ ትግል ሜዳ ወርዶ ነፍሱን እስከመስጠት ለአማራ ህዝብ ታምኗል:
🔷ከአተማ እስከ ከአፋጎ አመራር - የአማራ ህዝብ ከገባበት የህልውና አደጋ ለማውጣት የከፈልከው መስዋትነት ና ጀግንነት ይታወሳል::
🔷ጆ በየቀኑ" ሊባል በሚችል ደረጃ አገኝህ ነበረ: እንደ ወንድም ልብ ይሰብራል : ግን ተሰዋህ እንጅ አልሞትክም። ነፍስህን የሰጠህለት ትግል አደራ አለብን🔷
በሰላም እረፍ ወንድሜ።
ቻው ጆን
ደና ሁን
1 year ago | [YT] | 551
View 35 replies
Free press
ፋኖ ደሳለው ሙሉጌታ
ወንድሜ ነፍስ በሰላም ትረፍ።
መስዋትነትህ ዳር እስኪደርስ አደራህ አለብን።
1 year ago | [YT] | 154
View 31 replies
Load more