ይህ የሀዋሪያት መንገድ የተሰኘ የሀዋሪያት የግል መዝሙሮችን ፣ አምልኮዎችን ፣ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን የሚያገኙበት የመንፈሳዊ ቻናል ነው ። የአገልግሎቱ ተከፋይ ለመሆን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ። የምንለቃቸው ነገሮች ከተመቻችሁ ላይክ በማድረግ ፣ ኮመንት በመፃፍ አገልግሎቱን ያበረታቱ ።


Apostolicway

እንኳን ለአዲስ አበባ ሰበካ አመታዊ ኮንፍረንስ በሰላም አደረሳችሁ። ጉባኤው በሁለት ቦታ ማለትም በጎፋ እና አያት አጥቢያ የሚካሄድ ይሆናል። እንዲህ እያበዛን እያሰፋን ያለ አምላካችን ኢየሱስ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን።

ወደ ጉባኤ ስትመጡ እንግዶችን መጋበዝን አትርሱ፣ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።

7 hours ago | [YT] | 27

Apostolicway

2ⁿᵈ 𝘳𝘰𝘶𝘯𝘥
𝘚𝘰𝘯𝘨 𝗙𝗘𝗦𝗧𝗜𝗩𝗔𝗟
𝐴𝑝𝑜𝑠𝑡𝑜𝑙𝑖𝑐 𝑐ℎ𝑢𝑟𝑐ℎ 𝑜𝑓 𝐸𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎
𝙃𝙖𝙬𝙖𝙨𝙨𝙖 𝘽𝙪𝙡𝙘𝙝a

1 day ago | [YT] | 169

Apostolicway

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ

እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።
    ዘካርያስ 14፥9

በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሰበካ የሐዋሳ ቅ/ሰበካ አመታዊ አገር አቀፍ ኮንፈራንሰ ሐዋሳ በሚሊኒየም አደባባይ ለ18ኛው ዙር እንኳን በሠላም አደረሰን ኮንፈራንሱ ግንቦት 6-9/09/2018 ዓ.ም ሐሙስ, ዓርብ, ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን ይካዳል በረከት ተካፋይ እንድትሆኑ ዘንድ ሁላችሁም ተጋብዛችሀል

ኑ!....ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል

2 days ago | [YT] | 108

Apostolicway

የመዝሙር ፌስቲቫል በሐዋሳ ቡልቻ አጥቢያ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

3 days ago | [YT] | 97

Apostolicway

የመዝሙር ፌስቲቫል በሐዋሳ ቡልቻ አጥቢያ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

3 days ago | [YT] | 107

Apostolicway

አዲስ አልበም ሊለቀቅ ነው

1 week ago | [YT] | 388

Apostolicway

ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፈረንስ

3 weeks ago | [YT] | 222

Apostolicway

Eyerusalem Mezgebu | እንደገና ታነሳለህ | Album release

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አዲስ የመዝሙር አልበም ምርቃት

4 weeks ago | [YT] | 401

Apostolicway

12,296 ነፍሳት 🙏 የፎቶ ትውስታ

1 month ago | [YT] | 457

Apostolicway

እግዚአብሔር ይመስገን! በሐዋርያት ዘመን እንደነበረው ዛሬም ብዙ ነፍሳት ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሲመጡ በማየታችን ደስታችን ታላቅ ነው። 'ቃሉን የተቀበሉ ተጠመቁ' (ሐዋ 2:41) እንደሚል፤ ዛሬም ይህ ቃል በፊታችን ተፈጽሟል። ክርስቶስን ለለበሱት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሁሉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት እናስተላልፋለን።

1 month ago | [YT] | 560