EMAROSH REAL ESTATE | ኤማሮሽ ሪልስቴት
We are a trusted real estate development company in Addis Ababa, Ethiopia with over 11 years of experience.
We offer apartments, commercial spaces, and residential properties in prime locations such as Betel, Piassa, Bulgaria, Sebara Babur, Jemo, Ayertena, and other parts of Addis Ababa.
On this channel, you will find:
– Apartment tours in Addis Ababa
– Real estate investment tips
– Payment plan explanations
– New project updates
– Property buying guides in Amharic
📞 Contact: 0980173378
📍 Addis Ababa, Ethiopia
Subscribe for trusted real estate information in Ethiopia
Dok property
ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ አፓርትመንት በቡልጋሪያ ሳይት በሽያጭ ላይ። የራሱ ሊፍት የተገጠመለት እና የራሱ የሆነ የመኪና ማቆሚያ Basement parking ያለው ሲሆን፣ መጠባበቂያ Back up generator እና ቴራስ የተሟላለት ።
በቡልጋሪያ መኖር ምርጫችሁ ላደረጋችሁና ፣ ቁልፋችሁን ዛሬውኑ ለመረከብ ዝግጁ ለሆናችሁ ደንበኞቻችን ሁሉ ይህ አጋጣሚ ለእናንተ ነው። ለቢሮ እና ሳይት ጉብኝት ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ።
ኤማሮሽ ሪልስቴት
የቤት ስራዎን ለእኛ!
#emaroshrealestate #ኤማሮሽ_ሪልስቴት #RealEstateEthiopia #ethiopianrealestate #Ethiopia #addisababa
13 hours ago | [YT] | 0
View 0 replies
Dok property
ሰባራ ባቡር ላይ ዕድል እርሶን እየጠበቀች ነው ፤ ውበት እና ጥራቱን የጠበቀ መኖሪያ አፓርትመንት ባለቤት ለመሆን ከዚህ የተሻለ ጊዜ የለም።
ኤማሮሽ ሪልስቴት።
የቤት ስራዎን ለእኛ
#emaroshrealestate #ኤማሮሽ_ሪልስቴት #RealEstateEthiopia #ethiopianrealestate #Ethiopia #addisababa
1 day ago | [YT] | 0
View 0 replies
Dok property
100% ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ አፓርትመንት በቡልጋሪያ ሳይት እየሸጥን ሲሆን፣ ሌሎችም በግንባታ ላይ ያሉ በአጭር ጊዜ አጠናቀን የምናስረክባቸው አፓርታማ እና የንግድ ሱቆች አሉን። ለቢሮ እና ሳይት ጉብኝት ፣ እንዲሁም ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ ይደውሉልን።
ኤማሮሽ ሪልስቴት
የቤት ስራዎን ለእኛ!
#emaroshrealestate #ኤማሮሽ_ሪልስቴት #RealEstateEthiopia #ethiopianrealestate #Ethiopia #addisababa
1 day ago | [YT] | 0
View 0 replies
Dok property
በፒያሳ በኒ ሳይት ፣ እንዲሁም በሰባራ ባቡር ቅንጡ አፓርትመንት እየገነባን ነው። የቤት ግዢ መስፈርትዎን የላቁ ውብ አፓርትመንት ቤቶችን ከምቹ የአከፋፈል ስርዓት ጋር ከኤማሮሽ።
ኤማሮሽ ሪልስቴት
የቤት ስራዎን ለእኛ!
#emaroshrealestate #ኤማሮሽ_ሪልስቴት #RealEstateEthiopia #ethiopianrealestate #Ethiopia #addisababa
2 days ago | [YT] | 0
View 0 replies
Dok property
ይሄ ዕድል ለረጅም ጊዜ ቤት እና ሱቅ በአንድ ላይ እንዲኖራቸው ሲመኙ ለነበሩ ሁሉ ነው። አጋጣሚውን ይጠቀሙበት ።
ኤማሮሽ ሪልስቴት
የቤት ስራዎን ለእኛ !
#emaroshrealestate #ኤማሮሽ_ሪልስቴት #RealEstateEthiopia #ethiopianrealestate #addisababa #Ethiopia
3 days ago | [YT] | 2
View 0 replies
Dok property
በፒያሳ ለመኖርም ሆነ ለመነገድ እያሰቡ ከሆነ ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ። ኤማሮሽ ሪልስቴት በአስረኛው እና አስራ አንደኛው የአፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክቱ የተነፋፈቁ ወዳጆችን በፒያሳ ሊያጎራብት መኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን ዘመኑ በደረሰበት የግንባታ ቴክኖሎጂ (ፖስት ቴንሽን) እየገነባ ነው። ይፍጠኑ ፣ የራሴ የሚሉትን መኖሪያ ወይም ሱቅ ቅድመ ክፍያውን ከፍለው ይያዙ።
ኤማሮሽ ሪልስቴት
የቤት ስራዎን ለእኛ!
#emaroshrealestate #ኤማሮሽ_ሪልስቴት #RealEstateEthiopia #ethiopianrealestate #addisababa #Ethiopia
6 days ago | [YT] | 0
View 0 replies
Dok property
#emaroshrealestate
1 week ago | [YT] | 0
View 0 replies
Dok property
መኖሪያ አፓርትመንት በካሬ 50ሺ ብር ጀምሮ ፣ የንግድ ሱቅ በካሬ 185ሺ ብር ጀምሮ በሰባቱ ሳይቶቻችን ፣ በተለያየ የካሬ አማራጭ እና ምቹ የአከፋፈል ስርዓት በኤማሮሽ ሪልስቴት ያገኛሉ ።
የቤት ስራዎን ለእኛ!
ኤማሮሽ ሪልስቴት።
#emaroshrealestate #ሪል_እስቴት_ኢትዮጵያ #ኤማሮሽ_ሪልስቴት #አፓርታማ_በአዲስ_አበባ #piassarealestate #apartmentforsaleaddisababa #ethiopianrealestate #RealEstateEthiopia #addisababa
1 week ago | [YT] | 0
View 0 replies
Dok property
#EmaroshRealEstate
#ኤማሮሽ_ሪልስቴት
#Emarosh #AddisAbabaRealEstate
#EthiopiaRealEstate
#AddisAbabaApartments
#AddisAbabaProperty
#HouseForSaleAddisAbaba
#ApartmentForSaleAddisAbaba
#የሚሸጥ_አፓርታማ
#ቤት_ሽያጭ
#አፓርታማ_በአዲስ_አበባ
#የቤት_ግዢ
#ሪል_እስቴት_ኢትዮጵያ
#JemoApartments
#PiassaRealEstate
#BetelApartments
#AyertenaApartments
#BulgariaAddisAbaba
1 week ago | [YT] | 0
View 0 replies
Dok property
ሱቅ ወይም ቤት ሲገዙ ፣ የዑምራ ጉዞ ሽልማት ይጠብቅዎታል። @emarosh #emaroshrealestate #ethiopianrealestate
1 week ago | [YT] | 0
View 0 replies
Load more