Nahom Records Inc 

Nahom Records Inc. is the ultimate next generation Ethiopian Music, Video, CD, Producer and the Largest Distributor; a Global Leader in the Ethiopian Film and Music industry.


Nahom Records Inc

Ahmed Teshome [Dinbi] - ግዜ አይሄድም | Gize Ayhedim New Album Coming Soon

19 hours ago | [YT] | 12

Nahom Records Inc

ተለቀቀ🔥🔥#ቃልኪዳን_ዳንኤል #እናስ

በተወዳጅ ነጠላ ዜማዎቿ የምትታወቀው ድምፃዊት #ቃል_ኪዳን አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ #nahomrecordsinc

ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ👇👇
https://youtu.be/EpQnfO-AL7I?si=oI622...

3 days ago | [YT] | 35

Nahom Records Inc

ነፍስ ይማር 🙏🙏
አንጋፋዋ ድምጻዊት ራሄል ዮሃንስ ከዚህ አለም ድካም ማረፏ ተሠምቷል። ሃገራችን ካፈራቻቸው ድንቅ ድንቅ እንስት ድምጻውያን መካከል አንዷ የሆነችው ራሄል ዮሃንስ በማረፏ የተሠማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን ለቤተሠቦቿ ለወዳጅ ዘመዶቿ እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እንመኛለን።
ናሆም ሬከርድስ!

1 week ago | [YT] | 2,081

Nahom Records Inc

#ራሄል_ጌቱ #ናና

ተወዳጇ ድምፃዊት #ራሄል_ጌቱ በአዲስ ቆንጆ ሙዚቃና ቪዲዮ መጥታለች በዚህ ሳምንት በ #nahomrecordsinc ይለቀቃል 👇👇

ፕሮዳክሽን :- 16 ፊልም ፕሮዳክሽን

ቅድሚያ እንዲደርስዎ ትክክለኛውን የናሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
youtube.com/@NahomRecordsIncMusic

1 week ago | [YT] | 2,036

Nahom Records Inc

ነፍስ ይማር
ታዋቂው የሙዚቃ ፕሮዲውሰር እና ማኔጀር አዲስ ገሠሠ ማረፉን ስንሠማ የገጠመን ድንጋጤ እና ሀዘን በቃላት አይገለፅም::
አዲስ ከድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ማናጀርነት ጀምሮ ከሀገር ዉስጥ እስከ አለምአቀፍ መድረኮች በሙዚቃ ዉስጥ የኖረና ለኢንዱስትሪዉ እድገት ታላቅ አስተዋፆ ያበረከተ ባለሙያም ነበር::
ናሆም ሬከርድስ ለቤተሠቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና የስራ ባልደረቦቹ መፅናናትን ይመኛል::
ናሆም ሬከርድስ

3 weeks ago (edited) | [YT] | 1,742

Nahom Records Inc

#መን #ሰላማዊት_ዩሀንስ

👆👆በነጠላ ዜማዎቿ ተወዳጅነት ከማትረፍ በተጨማሪ በዩቲዩብ ከፍተኛ እይታ ያላት ድምፃዊት #ሰላማዊት_ዩሀንስ አዲስ ቆንጆ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecords


ቅድሚያ እንዲደርስዎና ተወዳጅ ሙዚቃዎች ለማግኘት ትክክለኛውን የናሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
youtube.com/@NahomRecordsIncMusic

1 month ago | [YT] | 2,286