health/beauty
My name is Esey, I'm a professional & licensed beauty therapist.
So, in this channel, I will share with you different things related to beauty, health, fashion, and DIY's.
I hope you will learn something new from this channel
Thankyou.
My social media accounts
FB like page, Instagram
Esey Virtual Spa
YouTube name
Esey Virtual Spa
For business inquiries, email me via
emmayenaababy@gmail.com
Thankyou
Esey
Therapist Esey
Come and join us to watch the video from tiktok and YouTube live. Love you all
1 year ago | [YT] | 17
View 0 replies
Therapist Esey
ሰላም ጉዋደኞቼ
በሳምንት ስንት ጊዜ የፊት ማሳጅ ታደርጋላችሁ?
የፊት ማሳጅ ማድረግ ከውበት በተጨማሪ የጤና ጥቅም አለውና አትሊስት በሳምንት 3ጊዜ ብታደርጉ ትጠቀማላችሁ እና ልምዱን እናዳብር እላለሁ
እወዳችሗለሁ ❤️ 😍 💖
1 year ago | [YT] | 30
View 7 replies
Therapist Esey
MY FUTER IS BRIGHT!
ነገዬ ብርሀን ነው!
ይህንን በነገራችሁ ላይ አውጁ በሚዋሻችሁ ላይ አውጁ የጌታ ድምፅ ነው!
ኮመንት ሴክሽን ላይ በእምነት ፃፋ ነገራችንን ጌታ ይለውጣል
አሜን በኢየሱስ ስም!
2 years ago | [YT] | 11
View 1 reply
Therapist Esey
ማቴ 28
1 በሰንበትም መጨረሻ መጀመሪያው ቀን ሲነጋ መግደላዊት ማርያምና ሁለተኛይቱ ማርያም መቃብሩን ሊያዩ መጡ።
2 እነሆም፥ የጌታ መልአክ ከሰማይ ስለ ወረደ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ቀርቦም ድንጋዩን አንከባሎ በላዩ ተቀመጠ።
3 መልኩም እንደ መብረቅ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበረ።
4 ጠባቆቹም እርሱን ከመፍራት የተነሣ ተናወጡ እንደ ሞቱም ሆኑ።
5 መልአኩም መልሶ ሴቶቹን አላቸው። እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና፤
6 እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።
7 ፈጥናችሁም ሂዱና። ከሙታን ተነሣ፥ እነሆም፥ ወደ ገሊላ ይቀድማችኋል በዚያም ታዩታላችሁ ብላችሁ ለደቀ መዛሙርቱ ንገሩአቸው።
8 እነሆም፥ ነገርኋችሁ። በፍርሃትና በታላቅ ደስታም ፈጥነው ከመቃብር ሄዱ፥ ለደቀ መዛሙርቱም ሊያወሩ ሮጡ።
9 እነሆም፥ ኢየሱስ አገኛቸውና። ደስ ይበላችሁ አላቸው። እነርሱም ቀርበው እግሩን ይዘው ሰገዱለት።
10 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ። አትፍሩ፤ ሄዳችሁ ወደ ገሊላ እንዲሄዱ ለወንድሞቼ ተናገሩ፥ በዚያም ያዩኛል አላቸው።
2 years ago | [YT] | 12
View 0 replies