Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}

Welcome to the official channel of Qari Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}
​All Quranic recitations on this channel are originally recorded, mixed, and produced by me personally. I utilize professional recording equipment to provide high-quality audio for my listeners.
​Each video is a unique creative project where I curate peaceful nature backgrounds and manually add synchronized Quranic captions and translations to help my audience understand and reflect on the words of Allah. I do not re-upload content; every video is a fresh, transformative production designed for spiritual education and meditation.


Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}

ቀልብን ስክን የሚያረግ ቲላዋ /beautiful recitation of quran

1 week ago | [YT] | 320

Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}

beautiful Quran recitations /أرح سمعك وقلبك بل قرآن

2 weeks ago | [YT] | 383

Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}

⚡️⚡️የጁሙዓ ቀን በኢስላም ታላቅ እና የተባረከ ቀን ሲሆን፣ በዕለቱ ከሚወደዱ (ሱና) ተግባራት መካከል ሱረቱል ካህፍን መቅራት አንዱ እና ዋነኛው ነው። ስለዚህ ቀን ታላቅነት እና ሱረቱል ካህፍን የመቅራት ምንዳ (አጅር) የመጡ ሰሂህ ሀዲሶችን እና የኡለሞች ንግግሮችን ከታች አስቀምጪያለው ይነበብ ሀባይቢ⚡️⚡️
​1. የሱረቱል ካህፍ ምንዳ ከሰሂህ ሀዲሶች
​በጁሙዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን መቅራት ስላለው ትልቅ ምንዳ በርካታ ሀዲሶች ተወርተዋል። ከነዚህም መካከል፦
​ከአቡ ሰዒድ አል-ኹድሪ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
«مَنْ قَرَأَ سُورَةَ الْكَهْفِ فِي يَوْمِ الْجُمُعَةِ أَضَاءَ لَهُ مِنَ النُّورِ مَا بَيْنَ الْجُمُعَتَيْنِ»
“በጁሙዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ያነበበ ሰው፣ በሁለቱ ጁሙዓዎች መካከል ያለውን ያህል ብርሃን ይበራለታል።”
(ሀዲሱን አል-ሀኪም እና አል-በይሀቂ የዘገቡት ሲሆን፣ ሸይኽ አል-አልባኒ ሰሂህ ነው ብለውታል)
​በሌላ ዘገባ ደግሞ መልእክተኛው (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
​«مَنْ قَرَأَ سُورَةَ الْكَهْفِ لَيْلَةَ الْجُمُعَةِ أَضَاءَ لَهُ مِنَ النُّورِ فِيمَا بَيْنَهُ وَبَيْنَ الْبَيْتِ الْعَتِيقِ»
“በጁሙዓ ምሽት (ከሀሙስ ማግስት ባለው ሌሊት) ሱረቱል ካህፍን ያነበበ ሰው፣ በእሱና በበይተል ዐቲቅ (በካዕባ) መካከል ያለውን ያህል ብርሃን ይበራለታል።”
(አድ-ዳሪሚ የዘገቡት ሲሆን፣ ሸይኽ አል-አልባኒ ሰሂህነቱን አረጋግጠዋል)
​ከደጃል ፈተና መጠበቂያ፦
​ሱረቱል ካህፍን ማጥናትና መቅራት ከፍጻሜው ዘመን ትልቁ ፈተና (ከደጃል) ለመጠበቅ ሰበብ ይሆናል።
​ከአቡ አድ-ደርዳእ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተወራው ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ብለዋል፦
«مَنْ حَفِظَ عَشْرَ آيَاتٍ مِنْ أَوَّلِ سُورَةِ الْكَهْفِ عُصِمَ مِنَ الدَّجَّالِ»
“ከሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ አስር አንቀጾችን (አያቶችን) የሸመደደ ሰው ከደጃል (ፈተና) ይጠበቃል።”
(ሶሂህ ሙስሊም)
​2. የታላላቅ ኡለሞች (ሊቃውንት) ንግግሮች
​ኡለሞች እነዚህን ሀዲሶች መሰረት በማድረግ የጁሙዓ ቀን የሱረቱል ካህፍን ደረጃ እና አቀራረቡን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፦
​ኢማም አሽ-ሻፊዒይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
​“በጁሙዓ ቀን እና በጁሙዓ ሌሊት (ከሀሙስ ማግስት) ሱረቱል ካህፍን መቅራት እወዳለሁ (ሱና ነው እላለሁ)፤ ምክንያቱም በዚህ ዙሪያ የመጡት ሀዲሶች ጥንካሬ ስላላቸው ነው።” (ኪታብ አል-ኡም)
​ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) ስለ ጁሙዓ ቀን ትርፍ ተግባራት ሲናገሩ፦
​“በጁሙዓ ቀን ወይም በሌሊቱ ሱረቱል ካህፍን መቅራት ተወዳጅ ተግባር ነው። ለዚህም ነው ከነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በዚህ ዙሪያ ትልቅ ምንዳ እንዳለው የተወራው።” (ዛዱል መዓድ)
​ሸይኽ እብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) ሲጠየቁ፦
​“በጁሙዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን መቅራት የተወደደ (ሙስተሀብ) ተግባር ነው። ይህም የሚጀምረው ሀሙስ ፀሀይ ከጠለቀችበት ጊዜ አንስቶ እስከ ጁሙዓ ቀን ፀሀይ እስከምትጠልቅ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው።” (ፈታዋ ኢብን ባዝ)

1 month ago | [YT] | 638

Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}

Quran for deep slip protection from evil /ቁርአን ለተረጋጋና ለሰከነ እንቅልፍ راحتي النفسية لنوم عميق

2 months ago | [YT] | 518

Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}

🤝ዒድ ሙባረክ🤝

🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
            عيدكم مبارك!!
أعاده الله علينا وعليكم وأنتم في صحة وعافية وإيمان

🌙እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

  በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን
  ሁሌም በኢማንና በዐፊያ ጠብቆ እንዲያደርሳችሁ አላህን እንለምነዋለን።

👍
     በያላችሁበት ፏ_ፈሽ በሉ!!

 «يوم عرفة ويوم النحر وأيام التشريق عيدنا أهل الإسلام وهى أيام أكل وشرب»
«የዐረፋ ቀን, የእርድ ቀን እና ከዛሬ ቀጥለው ያሉ 3ቱ ቀናቶች የእኛ የሙስሊሞች በዓላቶች ናቸው: እነዚህም ቀናቶች የመብል እና የመጠጥ ቀናቶች ናቸው።»

ብሉ…… ጠጡ…… ተጫወቱ ፏ_ፍንትው በሉ!!


❌ሀሳብ
❌ጭንቀት
❌ውጥረት ዛሬ ቦታ የላቸውም።


         لتعلمَ اليَهودُ أنَّ في دينِنا فُسحةً
  በሚለው

t.me/Tawfik_Al_habeshi

3 months ago | [YT] | 1,227

Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}

https://youtu.be/HfpFUcfrdk0 የዙል ሂጃ አስሩ ቀናቶች ማድረግ ያሉብን ስራዎች

3 months ago | [YT] | 190